የሀገር ውስጥ ዜና በአብሮነት፣ በሀይማኖትና ብዝሃነት ላይ ያተኮረ ምክክር በሀረር ከተማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም በአብሮነት፣ በሀይማኖትና ብዝሃነት ላይ ያተኮረ ምክክር የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀረር ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ በእንግድነት የተገኙት የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የምክክር መድረኩ በሀረር…
የሀገር ውስጥ ዜና በገበታ ለሀገር ሦስት ፕሮጀክት ያሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለሀገር ሦስት ፕሮጀክት ማለትም በኮይሻ፣በጎርጎራ እና በወንጪ በቀረቡ ዲዛይን ስራዎች ላይ ያለበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ፕሮጀክቶች የሚከናወኑባቸው ክልሎች ርእሰ መስተዳድሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በ782 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከሕወሓት ቡድን ጋር በመቀናጀት ግጭቶች ሲያስነሱ፣ ግድያ እና ዝርፊያ ሲፈጽሙ የነበሩ 782 የኦነግ ሸኔ የጥፋት ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ኮቪድ-19 ያስከተለውን ተፅእኖ ተቋቁሞ በማለፍ ከኤርባስ ሽልማት ተበረከተለት Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮቪድ-19 ያስከተለውን ተፅእኖ ተቋቁሞ በማለፍ ከኤርባስ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ሽልማት ተበከተለት። አየር መንገዱ በአቪዬሽኑ መስክ ላስመዘገበው ስኬት እና ሙያዊ ብቃት እውቅና እና ሽልማቱ እንደተሰጠው ከአየር መንገዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እየተሰጠ ነው Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ሁሉም ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀመረ፡፡ ለሁለት ቀናት የሚቆየው ፈተና በ3 ሺህ 782 የፈተና ጣቢያዎች እየተሰጠ ይገኛል፡፡ 292 ሺህ 769 ተማሪዎችም ፈተናውን እየወሰዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅረስላሴ ወግደረስ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደርግ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ፍቅረስላሴ ወግደረስ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓታቸው በመንበረ ፀባኦት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ተፈፅሟል። የቀድሞው ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የደብረብርሃን አንኮበር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት እየተፋጠነ ነው Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 42 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የደብረ ብርሃን አንኮበር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመፋጠን ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። በመንገድ ፕሮጀክቱ የስራ እንቅስቃሴ የአፈር ሙሌትና፣ ድልዳሎ፣ የውሃ መፋሰሻ ቱቦ ቀበራ የሰብ ቤዝ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተወካዮች በድሬዳዋ ከሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች ጋር እየተወያዩ ነው Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተወካዮች በድሬዳዋ ከሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አስተባባሪ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደራሲ እና ተዋናይ ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደራሲ እና ተዋናይ ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ የተለያዩ መፅሃፍትን የደረሱ ሲሆን በተለያዩ ፊልሞች እና ድራማዎች ላይም በተዋናይነት ተሳትፈዋል። ብሄራዊ ቴዓትር ቤት የሽኝት ፕሮግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአካባቢ ላይ የድምፅ ብክለት ያደረሱ 11 መጠጥ ቤቶች እና ሬስቶራንቶች ታሸጉ Tibebu Kebede Dec 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በአካባቢ ላይ የድምፅ ብክለት ያደረሱ 11 መጠጥ ቤቶች እና ሬስቶራንቶች መታሸጋቸው ተገለጸ፡፡ ከ100 በላይ መጠጥ ቤቶች ላይ የአካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን የአካባቢ ብክለት ቁጥጥር ባለሙያዎች ባደረጉት የድምፅ ልኬት…