በአዲስ አበባ ከተማ ከ13 ሚሊየን ካሬ ሜትር በላይ የሆነ ቦታ በህገ ወጥ መንገድ ተወሯል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ 121 ወረዳዎች 13 ሚሊየን 523 ሺህ 634 ካሬ ሜትር ቦታ በህገ ወጥ መንገድ መወረሩ ተጠቆመ።
የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ‘የመሬት ቀበኞች’ በሚል ባዘጋጀው ዘጋቢ ፊልም እንዳመለከተው፤ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ…