ሚኒስቴሩ 25 ጊጋ ዋት ተጨማሪ ኃይል ለማመንጨት ፎርቲስኪው ከተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር 25 ጊጋ ዋት ተጨማሪ ኃይል ለማመንጨት የሚያስችል ውይይት ፎርቲስኪው ከተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር አካሄደ።
ድርጅቱ 15 ጊጋ ዋት ከውኃ እና 10 ጊጋ ዋት ከጂኦ ተርማል ለማመንጨት 10 በቢሊየን ዶላር…