Fana: At a Speed of Life!

የፀጥታ ኃይሎች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በታች የሆነን ገንዘብ በህገ ወጥነት መያዝ እንደሌለባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፀጥታ ኃይሎች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በታች የሆነን ገንዘብ በህገ ወጥነት መያዝ እንደሌለባቸው ተገለፀ። የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ በዛሬው እለት አዲሱን የብር ኖት ለውጥ ተከትሎ መግለጫ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጅማና ዳውሮ ጉብኝት አድርገዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በጅማ  እና ዳውሮ ጉብኝት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጅማ አባ ጅፋር አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በአባ ገዳዎች፣ በሀይማኖት አባቶች የሀገር ሽማግሌዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ…

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች 29 ሚሊየን ብር የሚገመት በገንዘብ እና በአይነት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች 29 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ በገንዘብ እና በአይነት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ከተማ አስተዳደር በጀት፣ የብልጽግና ወጣቶች ሊግ፣ በጎፍቃደኞች እና አሚባራ ኃ.የ.ግ.ማ የተሰበሰበ…

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በመተከል ዞን የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ የተፈጠረውን ችግር…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በአፋር ክልል በጎርፍ የተጎዱ አካባቢዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ቡድን በአፋር ክልል በጎርፍ የተጎዱ አካባቢዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረገ። የአዋሽ ወንዝ በመሙላት በአፋር ክልል ባስከተለው ተጎርፍ አደጋ በርካቶችን…

መሃመድ ሁሴን ሮብሌ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ መሃመድ ሁሴን ሮብሌን አዲሱ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መረጡ። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መሃመድ ሁሴን ሮብሌን የተመረጡት ባላቸው ዕውቀት፣ ልምድና ችሎታቸው መሆኑን ፕሬዚዳንት…

በኮቪድ-19 ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ አሁን ላይ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ምከረ ሀሳብ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ 19 ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ አሁን ላይ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክረ ሀሳብ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች…

የመስቀል በዓል ህብረሰተቡን ከኮሮና ቫይረሰ ለመጠበቅ በሚያስችል መልኩ፤ በመስቀል አደባባይ እንደሚከበር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚከበረው የመስቀል በዓል ህብረሰተቡን ከኮሮና ቫይረሰ ለመጠበቅ በሚያስችል መልኩ በመስቀል አደባባይ እንደሚከበር ተገለፀ።   የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክድ ተዋህዶ ቤተ…

የምግብ ደህንነትን እና የግብርና ምርታማነትን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ የገጠር ልማትን እያስፋፋች ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያ የምግብ ደህንነትን እና የግብርና ምርታማነትን ለማረጋገጥ የገጠር ልማትን እያስፋፋች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው የአዳጊ ሀገራት ቡድን…

የትግራይ ክልል መንግስት በአፋር ክልል በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአፋር ክልል በጎርፍ ኣደጋ ምክንያት ከመኖሪያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የተለያዩ ድጋፎችን አደረገ። የክልሉ መንግስት በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ያደረገው ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የምግብ…