የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የትብብር ተምሳሌት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) “ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስንተባበር ምን ማሳካት እንደምንችል ያስተማረ ፕሮጀክት ነው” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
አሁን ላይ ግድቡ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየተሸጋገረ በመሆኑ ዜጎች የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው…