የህዳሴ ግድብን በተመለከተ በዛሬው እለት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ስብሰባ ለአንድ ሳምንት ተራዘመ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በዛሬው እለት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ስብሰባ ሱዳን ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ለአንድ ሳምንት ተራዘመ፡፡
የኢፌዴሪ የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ሃገራቱ ድርድሩን…