Fana: At a Speed of Life!

የሲቪክ ማህበረሰቡ የህዝቦች በጎ እሴቶች እንዲጎለብቱ መስራት እንዳለባቸው ጠ/ሚ ዐቢይ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲቪክ ማህበረሰቡ የህዝቦች በጎ እሴቶች እንዲጎለብቱ መስራት እንዳለባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በዛሬው እለት ተወያይተዋል። በውይይቱ…

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች መድረክ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች መድረክ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳይች ላይ በባህርዳር ከተማ እያካሄደው ያለው መድረክ እንደቀጠለ መሆኑን ፓርቲው አስታወቀ። መድረኩን በተመለከተ እንደተጠናቀቀ አጠቃላይ መረጃ የሚሰጥ መሆኑንም የአማራ…

በኦሮሚያ ከፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ከ1 ሺህ 700 በላይ የዞንና የወረዳ አመራሮችና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሳለፍነው ወር ተፈጥሮ ከነበረው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በተለያዩ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የመንግስት ሰራተኞች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥…

ሩሲያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ወሰነች

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በዓለም ላይ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኑን አስታወቁ።   ክትባቱ በሞስኮ ጋመሌያ ኢንስቲቱዩት የተዘጋጀ መሆኑ የተነገረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከሀገሪቱ ጤና…

የግብርና ምርቶች አቅርቦት እጥረት አንዳያጋጥም መንግስት ለህብረት ስራ ማህበራት የ800 ሚሊየን ብር ብድር ማመቻቸቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት ጊዜያት የግብርና ምርቶች አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም መንግስት ለተለያዩ ህብረት ስራ ማህበራት የ800 ሚሊየን ብር ብድር አመቻችቶ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ። የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኡስማን ሱሩር፥ ከኮቪድ 19…

የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ በመጣልና የመንግስትን ሚስጥር ለሽብር ቡድን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ በመጣል የመንግስትን ሚስጥር በውጭ ላለ የሽብር ቡድን አሳልፎ በመስጠትና በሀገሪቱ ሁከትና ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ ወንጀል የተጠረጠሩ አምስት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ተጠርጣሪዎቹም የአዲስ አባባ የህወሓት…

በዓለም ላይ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን ማለፉ ተገለፀ። የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ በድረ ገጹ ያወጣው መረጃ እንዳመለከተው በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 20 ሚሊየን 90 ሺህ 541 ደርሷል።…

የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መንግስታቸው ስልጣን መልቀቁን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀሳን ዲያብ መንግስታቸው በራሱ ፍቃድ ስልጣን መልቀቁን አስታወቁ። ባሳለፍነው ሳምንት ማክሰኞ በዋና ከተማዋ ቤሩት በደረሰው ፍንዳታ በርካታ ጉዳት መድረሱ የሚታወስ ነው። ይህንን ተከትሎም በፍንዳታው የተናደዱ…

በአዲስ አበባ ከተማ ኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር 15 ሺህ 834 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር 15 ሺህ 834 መድረሱን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በመዲናዋ እስከዛሬ ለ289 ሺህ 794 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 15 ሺህ 834 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡…

773 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ11 ሺህ 39 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 773 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባወጡት መረጃ ባለፉት 24 ሰአታት የ13 ሰዎች ህይወት…