የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የአፍሪካ ከፍተኛውን የስፖርት ሽልማት አሸናፊ ሆኑ Tibebu Kebede Aug 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካ ብሄራዊ የኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር /አኖካ/ ለኦሎምፒክ ስፖርት ዕድገት ድጋፍ ላደረጉ መሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች የሚሰጠው ሽልማት አሸናፊ ሆኑ። ለኢትዮጵያ ስፖርት እና ለኦሎምፒክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉባ ወረዳ አለመረጋጋት ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 121 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Aug 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ የብሔር ግጭትና አለመረጋጋት ለመፍጠር አልሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ቡድን አካል ናቸው የተባሉ 121 ተጠርጣሪዎችና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋና ከተማ የድንገተኛ አደጋና ጽኑ ህክምና ማሻሻያ መርሃ ግበር ተጀመረ Tibebu Kebede Aug 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዋና ከተማ የድንገተኛ አደጋ እና ጽኑ ህክምና ማሻሻያ መርሃ ግብር በዛሬው እለት መጀመሩን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። የድንገተኛ አደጋ እና ጽኑ ህክምና ማሻሻያ መርሃ ግብሩ ከከተማ አስተዳደሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎችና ከክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 552 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Aug 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ9 ሺህ 203 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 552 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ አሁን ላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 21 ሺህ 452 መድረሱን በፌስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከኢኮኖሚ ነክ ወንጀል ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ለተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ አደረገ Tibebu Kebede Aug 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ1፣2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከኢኮኖሚ ነክ ወንጀል ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ለተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ አደረገ፡፡ የኮረና ቫይረስ ማህበራዊና ሰብአዊ ቀውስ ከማስከተሉ በተጨማሪ ከባድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከመደመር መፅሃፍ ሽያጭ የተገኘውን 110 ሚሊየን ብር ለትምህርት ቤቶች ማሰሪያ አስረከቡ Tibebu Kebede Aug 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመደመር መፅሃፍ ሽያጭ የተገኘውን 110 ሚሊየን ብር ለትምህርት ቤቶች ማሰሪያ አስረከቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገንዘቡን በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ለሚገነቡ ትምህርት ቤቶች ማስገንቢያ ያስረከቡ ሲሆን ገንዘቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩት ጥላሁን ያሚና አብዲ አለማየሁ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Aug 7, 2020 0 ቀደም ሲል በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን በተመለከተ ባወጣነው ዘገባ ተጠርጣሪ ጥላሁን ያሚ ተልዕኮውን ስለሰጠው አካል እውነተኛውን መረጃ ለመናገር ጥበቃ ይደረግልኝ ሲል ጥያቄ አቅርቧል በሚል ያካተትነው መረጃ ስህተት መሆኑን እየገለፅን ትክክለኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱን ዓመት ከስጋት የጸዳ ለማድረግ የነሐሴን ወር በጥንቃቄ ማለፍ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Aug 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መጭውን አዲስ አመት ከስጋት የጸዳ እና የተሻለ አመት ለማድረግ የነሐሴን ወር በመጨረሻው የጥንቃቄ ደረጃ ማለፍ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። 'ማንም' የተሰኘው ሃገር አቀፉ የኮሮና ቫይረስ መከላከል ንቅናቄና ምርመራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ ለሶስተኛ ጊዜ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ Tibebu Kebede Aug 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአይቮሪኮስቱ ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ ለሶስተኛ ጊዜ ለፕሬዚዳንትነት እንደሚወዳደሩ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከፓርቲያቸው በረቀረበላቸው ጥሪ መሰረት በመጭው ጥቅምት ወር በፕሬዚዳንትነት እንደሚዳደሩ ተናግረዋል፡፡ ሃገራቸውን ከፈረንጆቹ 2011…
ስፓርት በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል Tibebu Kebede Aug 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል፡፡ ከትናንት በስቲያ እና ትናንት በተደረጉ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች በሩብ ፍጻሜ የሚጫወቱ 8 ቡድኖች ታውቀዋል፡፡ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎቹ የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ የሚደረጉ ይሆናል፡፡…