ህብረተሰቡ ሊፈጠር ከሚችል የወንዞች ሙላትና ቅፅበታዊ የጎርፍ አደጋ ራሱን ሊጠብቅ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ በያዝነው ክረምት ወቅት ሊፈጠር ከሚችል የወንዞች ሙላት እና ከጎርፍ አደጋ ራሱን ሊጠብቅ እንደሚገባ የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንና ብሄራዊ ሜትሪዮሎጂ ኤጀንሲ አሳሰቡ።
ጉዳዩ የሚመለከታቸው የሁለቱ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ከፋና…