Author
Tibebu Kebede 8243 posts
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ችግኝ የተከሉ የመነን ተማሪዎች
https://www.youtube.com/watch?v=1XOcLVEZlyg
በቡርጂ ልዩ ወረዳ ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ከኦሮሚያ ክልል ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሀገራዊና ክልላዊ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከቡርጂ ልዩ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በቡርጂ ልዩ ወረዳ ግንባታው ተጀምሮ…
ኢንጅነር ታከለ ኡማ በአንድ ጀንበር 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ችግኝ መተከሉን አስመለክቶ የሰጡት መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=NP3ibfm1qy8
125 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቶች በግንባታ ላይ ይገኛሉ- ኢንጂነር ታከለ ኡማ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተመጣጣኝ ዋጋ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማቅረብ 125 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በግንባታ ላይ እንደሚገኙ ኢንጅነር ታለከ ኡማ ገልፀዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን…
በመጪዎቹ 10 ዓመታት ሁሉንም ወረዳዎች በአስፓልት መንገዶች ለማገናኘት እቅድ መያዙ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 10 ዓመታት ሁሉንም ወረዳዎች በአስፓልት መንገዶች ለማገናኘት እቅድ መያዙን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።
ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚያገኛኑ መንገዶች ግንባታ ለማከማወንም በመሪ እቅዱ ትኩረት መደረጉ ነው የተነገረው።…
በቦሌ ክፍለ ከተማ በዛሬው ዕለት ብቻ ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የቦንድ ግዢ ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በተካሄደው መርሃ ግብር ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የቦንድ ግዢ ተካሄደ።
"ግድቡ የእኔ ነው" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ስነ ስርዓት የክፍለ ከተማውና የወረዳ አስተዳደር አመራሮች፣ አርቲስቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ አርሶ አደሮች…
ባለፉት 24 ሰዓታት 28 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ሲያልፍ 707 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 28 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
የጤና ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገፃቸው ባለፉት 24 ሰዓታት 7 ሺህ 607 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ…
ግድቡን በአንድነት አምረን እና ደምቀን እንደ ጀመርነው፤ እንዳማረብን እና እንደደመቅን እንጨርሰዋለን- ም/ጠሚ አቶ ደመቀ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ግድቡን በአንድነት አምረን እና ደምቀን እንደ ጀመርነው፤ ፍፃሜውንም እንዳማረብን እና እንደደመቅን እንጨርሰዋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡
ግድቡ ዛሬ የደረሰበት የመጨረሻው የመጀመሪያ ምዕራፍ…
የመከባበር እሴቶቻችን ተጠብቀው እንዲቆዩ የስነ ምግባር ትምህርት ማስተማር እንደሚያስፈልግ የሃይማኖት መሪዎች ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያውያን ተከባብሮና ተዋዶ የመኖር እሴቶችን በሥነ ምግባር ትምህርት ማጠናከር እንደሚገባ የእምነት ተቋማት መሪዎች አሳሰቡ።
ወጣቶች የሃይማኖት አባቶች የሚያስተላልፏቸውን መልካም አስተምሮ መቀበል እንደሚገባቸውም መክረዋል።
በአገሪቱ…