Fana: At a Speed of Life!

ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ የሥጋ እና የወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና…

በአፍጋኒስታን በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ 17 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ በጥቂቱ 17 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ የቦምብ ፍንዳታው ሎጋር በተባለው ግዛት አስተዳደር ቢሮ ህንጻ አቅራቢያ በርካታ ሰዎች የበዓል ግብይት በሚፈጽሙበት ወቅት የተፈጸመ ነው ተብሏል፡፡…

የኢድ አል አድሀ በዓል በመላው ሀገሪቱ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ/አረፋ በዓል በመላው ሀገሪቱ ተከበረ። በዓሉን በማስመልከትም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እንድሪስ ባስተላለፉት መልዕክት ህዝበ ሙስሊሙ ይህን አስቸጋሪ ወቅት…

የአረፋ በዓልን ስናከብር ራሳችንን ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ በመጠበቅ ሊሆን ይገባል- ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ-አልአድሃ በዓልን ሲያከብር ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ከሆነው የኮሮናቫይረስ ራሱን በመጠበቅ ሊሆን እንደሚገባ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ አሳሰቡ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በነገው ዕለት የሚከበረውን የአረፋ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልእክት…

የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች 1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አደሀ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳም የእንኳን…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 9 ሺህ 786  የላብራቶሪ ምርመራ 805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 16 ሺህ 615 መድረሱንም የጤና…

ፕሬዚዳንት ዶናልት ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲራዘም ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ህዳር ላይ የሚካሄደው የ2020 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዲራዘም ጠየቁ። ፕሬዚዳንት ትራምፕ ምርጫው እንዲራዘም የጠየቁት፥ በፖስታ አማካኝነት የሚደረግ ምርጫ ለማጭበርበር አመቺ በመሆኑ እና ተአማኒ የሆነ…

በአማራ ክልል 1 ሺህ 244 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል 1 ሺህ 244 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የአቃቤ ሕጉ ህዝብ ግንኙነት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አለምሸት ምህረቴ  እንደገለጹት የህግ ታራሚዎቹ በይቅርታ የተለቀቁት ከሐምሌ 21/2012 ዓ.ም…

የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን ከእቅዱ 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ። “የአረንጓዴ አሻራ” የክረምት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አፈፃፀም ግምገማ በዛሬው እለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት…