የጉራጌ ዞን እና የስልጤ ዞን ተወላጆች የዘንድሮውን የዒድ አል-አድሃ ዓረፋ በዓል ባሉበት እንዲያከብሩ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉራጌ ዞን እና የስልጤ ዞን ተወላጆች የዘንድሮውን የዒድ አል-አድሃ ዓረፋ በዓል ባሉበት እንዲያከብሩ የሁለቱ ዞን አመራሮች ጥሪ አቀረቡ።
ከትውልድ አካባቢያቸው ርቀው የሚገኙ የሁለቱ ዞን ተወላጆች የእስልምና እምነት ተከታዮች የዒድ አል-አድሃ…