Fana: At a Speed of Life!

ዐባይ ወንዝ ነበር ተገርቶ ወንዝም ሀይቅም ሆነ – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዐባይ ወንዝ ነበር ተገርቶ ወንዝም ሀይቅም ሆነ፤ ከእንግዲህ በወንዝነቱ…

ቻይና ሂዩስተን የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አሜሪካ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ቴክሳስ ሂዩስተን የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አሜሪካ ትዕዛዝ ማስተላለፏ ተገለፀ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ውሳኔው የተላለፈው የአሜሪካ የአዕምሯዊ ንብረቶችን ለመጠበቅ ሲባል ነው ብሏል። ቻይና የአሜሪካን…

የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በመጠናቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ‘የእንኳን ደስ አላችሁ’ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በመጠናቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 'የእንኳን ደስ አላችሁ' መልዕክት አስተላለፉ። ሙሉ መልዕክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል፤ ክቡራትና ክቡራን ዛሬ ሀገራችን በላቀ ጉጉት የምትጠብቀውን ብስራት…

በታላቁ ህዳሴ ግድብ የተያዘው ውሃ በመጭው አመት በ2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት ያስችላል – ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ የተያዘው ውሃ በመጭው አመት በ2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት እንደሚያስችል የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። ሚኒስትሩ ኢንጅነር ስለሺ በቀለ የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እቃ በሚጭነበት ወቅት በእሳት ተያያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በቻይና ሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እቃ በሚጭነበት ወቅት በእሳት ተያያዘ። ሁሉም የአውሮፕላኑ ሰራተኞ በመልካም ደህንነት ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል። አየር መንገዱ…

የክልል ታርጋ ያላቸው ባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የክልል ታርጋ ያላቸው ባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ወሰነ። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ስጦታው አካለ በሰጡት መግለጫ የአዲስ አበባ ታርጋ ካላቸው የሁለት እግር…

ጠ/ሚ ዐቢይ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌትን በማስመልከት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌትን በማስመልከት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ዕለቱ ሃገራችን በታላቅ ጉጉት ለመስማት የምትጠብቀውን ብስራት…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በሶሪያ የሚገኙ የቱርክ ወታደሮች ባሉበት እንደሚቆዩ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን በሶሪያ የሚገኙ የቱርክ ወታደሮች ባሉበት እንደሚቆዩ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የሶሪያውያን ሰላምና መረጋጋት እስከሚመለስ ድረስ የቱርክ ወታደሮች በሶሪያ ይቆያሉ ብለዋል፡፡ ቱርክ ወታደሮቿን ከፈረንጆቹ…

የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የአፍሪካ ህብረት ዓባላት ቢሮ መሪዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያካሄዱትን ውይይት አስመለክቶ መግለጫ…