Author
Tibebu Kebede 8243 posts
የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ስምምነት
https://www.youtube.com/watch?v=Qn8K9c5q88E
በኢትዮጵያ በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ማሻቀብ
https://www.youtube.com/watch?v=Nuv25owMYWY
ለምግብ ዋስትና ሚናው የግሉ ዘርፍ ተሞክሮ
https://www.youtube.com/watch?v=Hn5Bb6ngqWg&t=40s
በኢትዮጵያዊው ወጣት የተሰሩ ሁለት የድሮን ፈጠራ ውጤቶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያዊው ወጣት ናኦል ዳባ የተሰሩ ሁለት ድሮንና አንድ የኮሮና ቫይረስ ሙቀት መለኪያ የፈጠራ ውጤቶች ይፋ ሆኑ።
በወጣት ናኦል ዳባ የተሰሩት ለግብርና እና ለተግባቦት ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ ሁለት የድሮንና ከእጅ ንክኪ ነጻ የሆነ የኮሮና…
ሚድሮክ ኢትዮጵያ ግሩፕ 5 ሊትሩን የምግብ ዘይት በ330 ብር ለሸማቶች ማቅረብ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሚድሮክ ኢትዮጵያ ግሩፕ የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ በአዲስ አበባ ከተማ እያቀረበ ይገኛል።
ግሩፑ መንግስት በምግብ ዘይት ላይ የጣለውን ታክስና ቀረጥ በማንሳቱ 5 ሊትሩን የምግብ ዘይት በ330 ብር ለሸማቶች እያቀረበ እንደሚገኝ ነው የተገለፀው።…
በከፊል ዝግ የነበረው የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ስራ ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከፊል ዝግ የነበረው የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ስራ ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በከፊል ዝግ ሆነው መቆየታቸው ይታወሳል።
በዚህም ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2012…
የእርግብ አተር፣ ቀይ ዥንጉርጉር ቦሎቄ እና ፒንቶ ቢን የተባሉት ምርቶች ግብይታቸው በምርት ገበያ እንዲሆን ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእርግብ አተር፣ ቀይ ዥንጉርጉር ቦሎቄ እና ፒንቶ ቢን የተባሉት የግብርና ምርቶች ግብይታቸው በኢትዮጵ ምርት ገበያ ብቻ እንዲፈጸም ተወስኗል፡፡
በ2012 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ለማግኘት የታቀደው ገቢ ሙሉ በሙሉ ላለመገኘቱ ምክንያት ከሆኑ ጉዳዮች…