ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማርስ መንኮራኩር አመጠቀች Tibebu Kebede Jul 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማርስ መንኮራኩር አመጠቀች። መንኮራኩሯ 500 ሚሊየን ኪሎ ሜትር የምትጓዝ ሲሆን በፈረንጆቹ 2021 የካቲት ወር ላይ ማርስ ትደርሳለች ተብሏል፡፡ የመንኮራኩሯ መድረሻ ጊዜም ከተባበሩት ዓረብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዚምባብዌ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የወጣውን ደንብ የተላለፉ ከ105 ሺህ በላይ ሰዎችን አሰረች Tibebu Kebede Jul 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዚምባብዌ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የወጣውን ደንብ የተላለፉ ከ105 ሺህ በላይ ሰዎችን አሰረች፡፡ የሃገሪቱ መንግስት ከውጭ ሃገራት ወደ ዚምባብዌ የሚገቡ ዜጎች በተዘጋጁ የማቆያ ስፍራዎች ለሶስት ሳምንታት እንዲቆዩ ያስገድዳል፡፡ ይሁን እንጅ…
የዜና ቪዲዮዎች አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ምልከታና ግኝቶቹን ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pgG2DBe0jB4&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የማህበራዊ የጤና መድን ተጠቃሚ ይሆናል Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ሁሉንም የኢትዮጵያ ሕዝብ የማህበራዊ የጤና መድን ተጠቃሚ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። የጤናው ዘርፍ የአሥር ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ላይ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ውይይት አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 356 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ4 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 886 የላብራቶሪ ምርመራ 356 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 9 ሺህ 503 መድረሱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰሞኑ ተከስቶ የነበረው የሰላም መደፍረስ እንቅስቃሴ በቁጥጥር ስር ውሎ መረጋጋት መፈጠሩን መንግስት አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ ተከስቶ የነበረው የሰላም መደፍረስ እንቅስቃሴ በቁጥጥር ስር ውሎ መረጋጋት መፈጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬተሪ ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን…
ዙሪያ መለስ የጋዜጠኛው ምሥጢር – ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=h72vRb4WoM8&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ከ4 ሚሊየን በላይ የከተማ መኖሪያ ቤቶች ይገነባሉ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት 4 ነጥብ 4 ሚሊየን የከተማ መኖሪያ ቤቶችን የመገንባት ዕቅድ እንዳለ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ገለጸ። የዘርፉ ምሁራን በበኩላቸው የሚገነቡ ቤቶች ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ለነዋሪዎች መቅረብ እንዲችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ምልከታና ግኝቶቹን ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ተከትሎ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ያካሄደውን ምልከታ እና ግኝቶች ይፋ አደረገ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ይህን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል በግንቦት 2012 ዓም አምነስቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ለሚያደርጉት ድርድር ስኬታማነት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለሚያደርጉት ድርድር ስኬታማነት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ በአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና የደህንነት ክፍል ተወካይ እንዲሁም የህብረቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ…