Fana: At a Speed of Life!

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚያስችል አለም አቀፍ የበይነ መረብ ዘመቻ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚያስችል አለም አቀፍ የበይነ መረብ ዘመቻ በኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች እና የኢትጵያ ወዳጆች ሊካሄድ ነው።   አለም አቀፍ ዘመቻው የተባበሩት ኢትዮጵያዊያን ለሰላምና እርቅ የተሰኘው…

የ114 የእድሜ ባለፀጋ ከኮሮና ቫይረስ ሙሉ በሙሉ አገግመው ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ወጡ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ114 የእድሜ ባለፀጋ ከኮሮና ቫይረስ ሙሉ በሙሉ አገግመው ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል መውጣታቸው ተገለፀ።   አዛውንቱ ለተጨማሪ ህክምና የካቲት 12 ሆስፒታል እንደሚገኙ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ያሬድ አግደው በፈስቡክ ገፃቸው…

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 323 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 323 ደረሰ፡፡ በከተማዋ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 147 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው 65 የከተማዋ…

ቦርዱ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ እንደማይቀበል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ እንደማይቀበል አስታወቀ፡፡ ቦርድ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ የትግራይ ክልል ምክር ቤት “ኮቪድ 19ኝን እየተከላከለ 6ኛውን ዙር ምርጫ ለማካሄድ…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ከ5 ሺህ በላይ ሲደርስ ባለፉት በ24 ሰዓታት የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው 5 ሺህ 34 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 34 የላብራቶሪ ምርመራ 186 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መግለፁን ተከትሎ ነው…

የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች የታማኝነትና የቅንነት እሴቶችን ሊላበሱ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የፐብሊክ ሰርቪስ ቀንን በማስመልከት በመንግስታቱ ድርጅት አዘጋጅነት በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል ። በዚህ ወቅት ባደረጉት ንግግርም የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች ተቋማትን ለመገንባት ወሳኝ ድርሻ…

ምክር ቤቱ ነገ መደበኛ ስብሰባውን ያደርጋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ይካሄዳል። በነገው ስብሰባም የምክር ቤቱን 5ኛ አመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ እንዲሁም የተጓደሉ የእርቀ ሰላም…

በጋምቤላ ክልል ለስድስት ዓመታት ተግባራዊ የሚደረግ የቆላማ አካባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል ለስድስት ዓመታት በስምንት ወረዳዎች ተግባራዊ የሚደረግ የቆላማ አካባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ፡፡ ፕሮጀክቱ የክልሉን ህብረተሰብ የልማት ፍላጎት ለማሳካት የሚያስችል ፕሮጀክት መሆኑን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ…