Fana: At a Speed of Life!

ከትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

ህዝባዊነት እና ዴሞክራስያዊነት ከማያውቀው የሕወሓት ገዢ መደብ፣ የተጎሰመው የሁከትና ብጥብጥ አቋቁሙኝ ነጋሪት መግለጫ ሰምና ወርቅ። “መልእክተኛና መልእክቱ ሲገጣጠሙ፣ የመልእክቱ ቅቡልነት ይረጋጋጣል” ይባላል። መልእክተኛ በሚያስተላልፈው መልእክት፣ ይዘትና ልክ ወይም በተሻለ መጠን የሚለካ…

በኢትዮጵያ 87 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 932 የላብራቶሪ ምርመራ 87 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 344 መድረሱን የጤና…

ሕዝቡ የተጠራው ሰልፍ ለኮሮናቫይረስ እንደሚያጋልጠው አውቆ ቅድሚያ ለጤንነቱ ሊሰጥ ይገባል- የኦሮሚያ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ሕዝቡ በአንዳንድ ሃይሎች እየተጠራ ያለው የተቃውሞ ሰልፍ ለኮሮናቫይረስ እንደሚያጋልጠው አውቆ ቅድሚያ ለጤንነቱ ሊሰጥና ጥያቄውን በትክክለኛ መንገድ ሊያቀርብ እንደሚገባ አሳስቧል። የክልሉ መንግስት በአጭር ጊዜ ውስጥ…

ለሚቀጥሉት 4 ወራት ለጤና ተቋማት ብቻ 130 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ ጭንብሎች ያስፈልጋሉ- ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሚቀጥሉት 4 ወራት ለጤና ተቋማት ብቻ 130 ሚሊየን የአፍ እና አፍንጫ ሜዲካል ጭንብሎች እንደሚያስፈልጉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ።   የጤና ሚኒሰትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የመከላከል ስራን…

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር 500 ሺህ ማስኮችና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ለከተማ አስተዳደሩ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር 500 ሺህ ማስኮችና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አበረከቱ። አምባሳደሩ ከ6 የቻይና ተቋማት የተሰባሰቡ የአፍና አፍጫ መሸፈኛ ጭምብሎች (ማስኮችን) የተለያዩ ቁሳቁሶችን በዛሬው እለት ለምክትል…

በኢትዮጵያ 29 የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማእከላት አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ 29 የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማእከላት አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በሽታ የላብራቶሪ ምርመራ ባለመኖሩ ወደ ደቡብ አፍሪካ ናሙናዎችን እየተላከ ውጤቱን ለማወቅ…