Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ ወደ ቡድን 7 እንድትመለስ አሜሪካ ያቀረበችው ጥሪ በአባል ሀገራቱ መካከል ልዩነትን ፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ወደ ቡድን 7 አባል ሀገራት ዳግም ተመልሳ እንድትቀላቀል ያቀረቡትን ጥሪ የአባል ሀገራቱ መሪዎች ውድቅ ማድረጋቸው ተሰምቷል። በአሜሪካ አዘጋጅነት በያዝነው ወር እንደሚካሄድ የሚጠበቀው የቡድን 7 ሀገራት…

ሰብዓዊ መብት የምናከብረውና የምናስከብረው ለማንም ብለን ሳይሆን ለህዝባችንና ለፍትህ ስንል ነው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ሰብዓዊ መብት የምናከብረውና የምናስከብረው ለማንም ብለን ሳይሆን ለህዝባችን እና ለፍትህ ስንል ነው” ሲሉ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ሰሞኑን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው ሪፖርት ዙሪያ…

አየር መንገዱ ወርሃዊ ወጪውን ሸፍኖ ለሀገር ኢኮኖሚውም ድጋፍ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ120 ሚሊዮን ዶላር በላይ በማስገባት ወርሃዊ ወጪውን ሸፍኖ ለአገር ኢኮኖሚ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ዋና ሥራአስፈጻሚው ተናገሩ። ዋና ሥራአስፈጻሚው አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንደተናገሩት፥ አየር መንገዱ ፈጥኖ ወደ ካርጎ…

በኢትዮጵያ ባለፉት 15 ቀናት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በ310 በመቶ ጨምሯል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 15 ቀናት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በ310 በመቶ መጨመሩን የኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር የሚኒስትሮች ኮሚቴ አስታወቀ። የኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር የሚኒስትሮች ኮሚቴ አስተባባሪ ሴክሬታሪያት እና…

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ ዳግም ተቀሰቀሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ ዳግም መቀስቀሱ ተሰማ። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ኢቴኒ ሎንጎንዶ በቫይረሱ ሳቢያ ምባንዳካ በተሰኘችው ከተማ አራት ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ተናግረዋል። ከተማዋ አሁን ላይ በሃገሪቱ ወረርሽኙ…

ማንቼስተር ዩናይትድ የኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት አራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ የናይጀሪያዊውን አጥቂ ኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት ለተጨማሪ ወራት ማራዘሙን አስታወቀ። ክለቡ አጥቂውን እስከ መጭው ጥር ወር ድረስ ለማቆየት መስማማቱን ነው ያስታወቀው። የናይጀሪያዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ቆይታ ትናንት…

በኢትዮጵያ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሰው ህይዎቱ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ2 ሺህ 926 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 257 ደርሷል።…