Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 100 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 950 የላብራቶሪ ምርመራ 100 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 831 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር…

333 ኢትዮጵያን በመጀመሪያው ዙር ዛሬ ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 333 ኢትዮጵያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ እና የሰላም ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደሀገራቸው እንዲመለሱ ያደረጉት። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ…

በውጭ ሃገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ዜጎችን በሁለት ቀናት ውስጥ የመመለስ ስራ ይጀመራል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች የኮቪድ- 19 ወረርሽኝን ለመግታት የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ገመገመ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ “ከሚኒስትሮች ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን በምስል የተደገፈ የስራ…

የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ለሁለት ቀናት በሚቆየው በዚሁ መድረክ ላይ የአጋር ፓርቲዎችን ጨምሮ ውህደት የፈጸሙ ፓርቲዎች እየተሳተፉበት ነው። የፓርቲው ሴቶች ሊግ ጽህፈት ቤት…

29ኛው የግንቦት 20 በዓል  ተከብሮ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 29ኛው የግንቦት 20 በዓል በዛሬው እለት በመላው ሀገሪቱ  ተከብሮ ውሏል። የግንቦት 20 የድል መታሰቢያ በዓልን በማስመልከትም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ መድፍ ተተኩሷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድም 29ኛው የግንቦት 20…

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግንቦት 20ን በማስመልከት ያወጣው መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግንቦት 20ን በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ግንቦት 20ን ሲያከብሩ የቆዩት የአርነት ችቦ አውለብልበው የስልጣን ባለቤት በመሆናቸው ነው ብሏል።…

በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው ድልድይ ፕሮጀክት ስራ እየተፋጠነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በሆነ ወጪ በባህር ዳር ከተማ እየተገነባ ያለው አዲሱ የአባይ ወንዝ ድልድይ የግንባታ ፕሮጀክት ስራ እየተፋጠነ ነው። በቻይናው ኮሙዩኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኩባንያ እየተገነባ ያለው ድልድይ ግንባታ ከተጀመረ ዘጠኝ ወራትን…