አጣሪ ጉባኤው ምርጫን በተመለከተ ለቀረበለት ጥያቄ የውሳኔ ሀሳቡን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ከኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከኮቪድ-19 ጋር ተያይዞ ምርጫን በወቅቱ ማካሄድ ባለመቻሉ እንዲሁም የምክር ቤቶቹንና እና የአስፈፃሚ አካላትን የስራ ዘመን አስመልክቶ የቀረበለትን የሕገ መንግስት…