Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ኳታርን ላደረገችው ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ የኮሮና መከላከያ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ያደረገውን የኳታር መንግስት አመሰገኑ። የኳታር መንግስት በኳታር የልማት ፈንድ አማካኝነት ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚውሉ የህክምና ቁሳቁሶችን በዛሬው…

ሕዝቡ የሕዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ በአንድነት እንዲቆም የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ በአንድነት እንዲቆም የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠየቀ። የጉባዔው የበላይ ጠባቂዎችና አባላት የግድቡን ግንባታ አስመልክቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ…

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለኮሮናቫይረስ ክትባት ስራ የተሰበሰበው ገንዘብ ከ10 ቢሊየን ዶላር አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ ለኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ እየተሰበሰበ ያለው ገንዘብ 10 ነጥብ 4 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መድረሱን የአውሮፓ ህብረት ገለፀ። ባሳለፍነው ወር በአውሮፓ ህብረት አስተባባሪነት ዓለም አቀፍ የኮሮና…

የክፍያ መመሪያን ተግባራዊ ባላደረጉ 4 የግል ትምህርት ቤቶች ለ1 ዓመት የእውቅና ፍቃዳቸው ታገደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኮረና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋትን ተከትሎ መንግስት ያስቀመጠውን የግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ መመሪያ ተግባራዊ ባላደረጉኑ አራት የግል ትምህርት ቤቶች ለአንድ አመት የእውቅና ፍቃዳቸው መታገዱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስተወቀ። የከተማ…

በ24 ሰዓታት ውስጥ 46 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 410 የላብራቶሪ ምርመራ 46 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 701 መድረሱን የጤና…