በኦሮሚያ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተላለፉ ከ1 ሺህ 600 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተላለፉ ከ1 ሺህ 600 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።
በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንዳስታወቁት፥ በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስ…