Fana: At a Speed of Life!

ሃገራት ገደቦች መላላት መጀመራቸውን ተከትሎ የኮሮና ቫይረስ ሁለተኛ ዙር ይስፋፋል የሚል ስጋት አሳድሯል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገራት የጣሉትን ገደብ ማላላት መጀመራቸውን ተከትሎ የኮሮና ቫይረስ ሁለተኛ ዙር ይስፋፋል የሚል ስጋት አሳድሯል። በአሜሪካ የተወሰኑ ግዛቶችና የአውሮፓ ሃገራት የተወሰኑ አገልግሎት መስጫ ድርጅቶችና ተቋማት ተከፍተው አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ…

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው የሚቆይቡት ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 30፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የየፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኮሮና ቫይረስ (COVID 19) ስርጭትን ለመከላከል ቀጣይ የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ በማስፈለጉ ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው የቆዩበትን ጊዜ ለተጨማሪ 22 የስራ ቀናት መራዘሙን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።…

በትግራይ ክልል አራት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መደበኛ የ24 ሰዓት እለታዊ መግለጫ ከተሰጠ በኋላ ሚኒስቴሩ በደረሰው መረጃ መሰረት በትግራይ ክልል አራት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲና በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ መራዘም ዙሪያ መግባባት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ መራዘም ዙሪያ መግባባት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በኮቪድ-19 እና…

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የምርጫው መራዘም እንደሚደግፉ ፓርቲዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የምርጫውን መራዘም እንደሚደግፉ በጋምቤላ ክልል የሚገኙ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ። ብልጽግናን ጨምሮ በክልሉ የሚገኙ አራት ተፎካካሪ ፓርቲዎች በምርጫና በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ትናንት በጋምቤላ ከተማ ተወያይተዋል።…

የሚኒስትሮች ምክር ቤቱ የልማት ባንክ ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የልማት ባንክ ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያን ጨምሮ የትራንስፖርትና የሎጂስቲክስ ፖሊሲዎች ስራ ላይ እንዲውሉ ውሳኔ አሳለፈ።   የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 20ኛው አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ከፍተኛ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1 ሺህ 847 የላብራቶሪ ምርመራ 25 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ይህም ቁጥር ቫይረሱ በኢትዮጵያ ከተከሰተ ወዲህ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል። ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ቫይረሱ ከተገኘባቸው…

የኢትዮጵያ ህዝብ ፈታኝ ጊዜያትን ሲያልፍ የመጀመሪያው አይደለም ከተባበርን ፈተናውን እንሻገረዋለን- ወ/ሮ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳሁኑ ያሉ ፈታኝ ጊዜያትን ሲያልፍ የመጀመሪያው አይደለም፤ ትብብር ካለ ፈተናውን መሻገር ይቻላል" አሉ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግና የኮቪድ 19 ብሄራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ አዳነች አቤቤ። ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ…

የጤና ሚኒስቴር በሁሉም ክልሎች ድጋፋዊ ክትትልና ጉብኝት ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር በሁሉም ክልሎች ድጋፋዊ ክትትልና ጉብኝት ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ። በሁሉም ክልሎች የሚካሄደው ድጋፋዊ ክትትልና ጉብኝት ግንቦት 3 2012 ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑን ሚኒስቴሩ ባወጣው መረጃ አመላክቷል። ድጋፋዊ ክትትሉ…

መንግስት የሀገርንና የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል እርምጃዎችን ለመውሰድ ይገደዳል- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት የሀገርንና የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል ህገ መንግስቱን የሚጥሱ ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎች ላይ እርምጃዎችን ለመውሰድ የሚገደድ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በወቅታዊ…