Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ሀገራት መሪዎች ለኮሮናቫይረስ ክትባት ስራ ከ8 ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርገዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ሀገራት መሪዎች ለኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት ለሚደረገው ጥረት ከ8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ። በአውሮፓ ህብረት አስተባባሪነት ለኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት በሚደረገው ጥረት ዙሪያ በኢንተርኔት አማካኝነት…

ምክር ቤት ምርጫን በተመለከተ የተቀመጡ ሶስት አንቀጾች ላይ የህገ መንግስት ትርጓሜ እንዲሰጥ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምርጫን በተመለከተ የተቀመጡ ሶስት አንቀጾች ላይ የህገ መንግስት ትርጓሜ እንዲሰጥ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

በአሁኑ ወቅት የአገር ሉአላዊነትና የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ የመንግስት ቀዳሚው ጉዳይ ነው-የመንግስት የስራ ኃላፊዎች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት የአገርን ሉአላዊነትና የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ የመንግስት ቀዳሚው ጉዳይ መሆኑን ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተናገሩ። ፖለቲካዊ ትርፍ ለማግኘት የአገርን ብሄራዊ ጥቅምና የህዝብን ህልውና ለውጭ ኃይል አሳልፎ መስጠት…

79ኛው ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 79ኛው ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል በዛሬው እለት ተከብሮ ውሏል።   በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት…

79ኛውን የአርበኞች የድል በዓልን በማስመልከት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ያስተላለፉት መልዕክት

ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እንኳን ለ79ኛው የድል ቀን በሰላም አደረሰን፡፡ በመላው ዓለም በተከሰተው የኮቪድ-19 ስጋት የተነሳ እንደለመድነው በአርበኞች ሀውልት ዙሪያ አንድ ላይ ተሰባበስበን በዐሉን ማክበር አልቻልንም፡፡ሆኖም ግን የእነዚያን…

ጠ/ሚ ዐቢይ የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ስብሰባን ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ (ናም) አባላት ስብሰባን በኢንተርኔት ተሳትፈዋል። ስብሰባው “ኮቪድ19ኝን በአንድነት መግታት" በሚል ርዕሰ የተዘጋጀ መሆኑን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስፍረዋል። ኢትዮጵያ ንቅናቄውን…

የፐብሊክ ሰርቪስ ድርጅት ከረቡዕ ጀምሮ ተሳፋሪዎች የአፍ መሸፈኛ ጭምብል በአስገዳጅነት እንዲጠቀሙ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፐብሊክ ሰርቪስ ድርጅት ከረቡዕ ጀምሮ ተሳፋሪዎች የአፍ መሸፈኛ ጭንብል በአስገዳጅነት እንዲጠቀሙ ሊደርግ መሆኑን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ፍሬህይወት ትልቁ እንዳሉት አስገዳጅነቱ በሸገር እና ፐብሊክ ትራንስፖርት ተግባራዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በመሆን የባቱ ዱግዳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በመሆን የባቱ ዱግዳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም የቀድሞው የኢፌዴሪ…

ጣሊያን ክልከላዎችን ስታላላ በጀርመን ህጻናት ወደ ትምህርት ቤት እየተመለሱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጥላው የነበረችውን ጥብቅ ክልከላ ማላላት ጀምራለች። ሃገሪቱ ሁለት ወር ለሚጠጋ ጊዜ በቫይረሱ ሳቢያ ማንኛውንም እንቅስቃሴ አግዳ መቆየቷ የሚታወስ ነው። አሁን ላይም ከአውሮፓ ሃገራት ክልከላውን በማላላት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከፓኪስታን አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ከኻን ጋር በስልክ ተወያዩ። መሪዎቹ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በአዳጊ ሀገራት ላይ እያሳደረ ባለው አሉታዊ ተፅእኖ ዙሪያ መክረዋል። በውይይታቸውም የቫይረሱ…