Fana: At a Speed of Life!

በ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የካዛ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታና የተንዳሆ ፒ.ሲ. 16 መልሶ ግንባታና ጥገና ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከሶስት የስራ ተቌራጮች ጋር በ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የካዛ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታና የተንዳሆ ፒ.ሲ. 16 መልሶ ግንባታና ጥገና ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ኮሚሽኑ ስምምነቱን የተፈራረው ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን…

ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የመናኸሪያዎችን አገልግሎት አሰጣጥ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የመናኸሪያዎችን አገልግሎት አሰጣጥና የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ -19) ወረርሽኝን ለመከላከል እየተሰራ ያለውን ስራ ጎበኙ። ዛሬ ማለዳ ላይም የአስኮ፣ የመርካቶና የአየር ጤና መናኸሪያዎችን የአገልግሎት…

ዶክተር ሊያ የኤካ ኮተቤ የኮሮና ቫይረስ ህክምና ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር  ዶክተር ሊያ ታደሰ የኤካ ኮተቤ የኮሮና ቫይረስ ህክምና ማዕከልን ጎበኙ። የኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች ህክምናቸውን በሚከታሉበት በዚህ ማዕከል ባደረጉት ጉብኝት የአገልግሎት አሰጣጡ በእጅጉ መሻሻሉን ማየት እንደቻሉ…

በፀሎት መርሐ ግብሩ የታየው ትብብርና ትጋት የሀገሪቱን ችግር ለማስወገድ ትልቅ ኃይል ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ ወር በተከናወነው ፀሎት መርሐ ግብር የታየው ትብብርና ትጋት የሀገሪቱን ችግር ለዘለቄታው ለማስወገድ ከተጠቀምንበት ትልቅ ኃይል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ…

በቀደምት አርበኞች እግር እንደ መተካታችን እኛ የዚህ ትውልድ አባላትም የአንድነት፣ የሰላምና የብልጽግና ፋና ወጊዎች ነን- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀደምት አርበኞች እግር እንደ መተካታችን እኛ የዚህ ትውልድ አባላትም የአንድነት፣ የሰላምና የብልጽግና ፋና ወጊዎች ነን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ 79ኛው ዓመት የኢትዮጵያዊያን…

የ2012 ሁሉም የሊግ ውድድር መሰረዙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ሁሉም የሊግ ውድድር መሰረዙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዛሬው እለት አስታወቀ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በ2012 ሲካሄዱ በነበሩ አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች እጣ ፈንታ ላይ በዛሬው እለት በቴሌ ኮንፈረንስ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮናቫይረስ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮናቫይረስ ህይወቱ ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 47 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውም ዶክተር ሊያ አስታውቀዋል።…