Fana: At a Speed of Life!

በሳሪስ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ለጊዜው መቋረጡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ በሚገኘው የባቡር መስመር መሰረተ ልማት ላይ አደጋ በማጋጠሙ የቀላል ባቡር የትራንስፖርት አገልግሎቱ መቋረጡ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር  አገልግሎት የትራንስፖርት ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሔኖክ…

በስልጤ ዞን በመሬት መሰንጠቅ አደጋ 10 አባወራዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ በደረሰ የመሬት መሰንጠቅ አደጋ 10 አባወራዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለፀ። አደጋው በዞኑ ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ሉቄፋቃ ቀበሌ ልዩ ስሙ ደቡብ ረጤ ተብሎ በሚጠራው መንደር መከሰቱን የስልጤ ዞን…

የጦር መሣሪያ ያለው ማንኛውም ተቋም ወይም ግለሰብ የማስመዝገብ ግዴታ አለበት- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጦር መሣሪያ ያለው ማንኛውም ተቋም ወይም ግለሰብ በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የማስመዝገብ ግዴታ እንዳለበት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የጦር መሣሪያን የመያዝ፣ የመግዛትና የመሸጥ ሥርዓቱ በመንግሥት እውቅና ብቻ የሚያደርግ ዓዋጅ…

ደቡብና ሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ ኮሪያ እና ሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸው ተሰምቷል። ሀገራቱ የጦር ማሳሪያ ተኩስ ልውውጡን ያደረጉት በሁለቱ ሀገራት ድንበር መካከል በሚገኘው ከጦር መሳሪያ ነፃ በሆነው ቀጠና ላይ መሆኑም ተነግሯል። የሴኡል ጦር…

የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የእዳ ስረዛ መከራከሪያ በሎውረንስ ፍሪማን እይታ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዝቅተኛ ገቢ ያቸው አዳጊ ሀገራትን ከኮቪድ-19 ተፅእኖ ለመጠበቅ እዳቸውን መሰረዝ አስፈላጊ መንገድ መሆኑን ያቀረቡት ሀሳብ ብሄራዊና ዓለም አቀፋዊ ፖሊሲዎች ሊገዙበት የሚገባ መርህ መሆኑን አውቁ…

የህዳሴ ግድብ በመጪው ክረምት ውሃ ለመያዝ የሚያስችለው ከፍታ ላይ ሰኔ ወር መጨረሻ እንዲደርስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ቦታ የሚመለከታቸው የመንግስት፣ የተቋራጮችና አማካሪዎች የስራ ሀላፊዎች ጋር የስራ ግምገማና ጉብኝት ማድረጋቸውን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። ዶክተር…

በብሄራዊ የተቀናጀ የፍትህ መረጃ ስርዓት ፕሮጀክት አደረጃጀት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አመራሮች ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አመራሮች ጋር የብሄራዊ የተቀናጀ የፍትህ መረጃ ስርዓት ፕሮጀክት አደረጃጀትን በተመለከተ ተወያዩ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በፌስቡክ ገፃቸው…