ዓለምአቀፋዊ ዜና በሶማሊያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 70 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ተጨማሪ 70 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 671 የደረሰ ሲሆን አጠቃላይ በቫይረሱ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች 31 ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ገቢው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውል ንጋት የተሰኘ የሙዚቃ አልበም ተመረቀ Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ገቢው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውል ንጋት የተሰኘ የሙዚቃ አልበም ተመረቀ። የሙዚቃ አልበሙ ከኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘርፎች ማህበራት ህብረት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተበርክቷል። በአልበሙ ላይ ዘሪቱ ከበደ፣ሄኖክ መሀሪ፣ጆኒ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳንሱሲ- ታጠቅ -ኬላ መንገድ ስራ በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንሱሲ- ታጠቅ -ኬላ መንገድ ስራ በአፋጣኝ ችግሮቹ ተቀርፈው ፕሮጀክቱ እንዲጠናቀቅ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የመስክ ቅኝት ዛሬ ተካሂዶል ፡፡ በጉብኝም የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሰልጣን ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በተያዘው ዓመት 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል መታቀዱን ጠ/ሚ ዐቢይ ገለፁ Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተያዘው ዓመት 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል መታቀዱን አስታወቁ። የባለፈውን ዓመት ስኬት መነሻ በማድረቅ እቅዱ መዘጋጀቱን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ያሰፈሩት። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ ኮቪድ19…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋኦ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሄሊኮፕተሮችን ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሄሊኮፕተሮችን ድጋፍ ማድረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን እና በኢትዮጵያ አለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ተወካይ ፋጡማ ሰይድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከተፈቀደላቸው ቀን ውጭ ሲያሽከረክሩ በተገኙ 1 ሺህ 351 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 351 አሽከርካሪዎች ከተፈቀደላቸው ተራ ቀን ውጭ ሲያሽከረክሩ በመገኘታቸው አስፈላጊው እርምጃ እንደተወሰደባቸው የአዲስ አበባ ከተማ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ለማስፈፀም የወጣውን የትራንስፖርት ዘርፍ አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽሮ ሜዳ አካባቢ ዘመናዊ የዕደጥበብ ንግድ ማእከል እየተገነባ እንደሚገኝ ተገለፀ Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ሽሮ ሜዳ አካባቢ ዘመናዊ የዕደጥበብ ንግድ ማእከል ( የማምረቻ እና መሸጫ) እየተገነባ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ኢትዮጵያ የምትታወቅበት የሸማ እና የእደ ጥበብም የንግድ ስርአቱ ዘመናዊ መልክ እንዲኖረው የሚስችል…
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት ውስጥ ለ2 ሺህ 16 ሰዎች የምርመራ ቢደረግም የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ሰው የለም Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባላፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ2 ሺህ 16 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ቢደረግም የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት አንድም ሰው አለመኖሩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንዳሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 9 ወራት 538 የበይነ መረብ ጥቃቶች ደርሰዋል Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በ2012 በጀት ዓመት 9 ወራት ውስጥ 538 የሳይበር ጥቃቶች መድረሳቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለፀ። ከነዚህም ውስጥ 88.1 % የሚሆኑ ጥቃቶችን መቆጣጠር የተቻለ ሲሆን፥ 11.9% በሂደት ላይ ናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ስንዴን በኩታ ገጠም እርሻ በማምረት ከውጭ የሚገባውን ምርት የመተካት አቅም አለ – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስንዴን በኩታ ገጠም እርሻ በማምረት ከውጭ የሚገባውን የስንዴ ምርት የመተካት አቅም መኖሩን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ጂዳ ወረዳ በመስኖ ልማት 2 ሺህ 800 ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም መታረሱ…