Fana: At a Speed of Life!

ከጅቡቲ ወደ አፋር ክልል የገቡ 336 ዜጎች በአስገዳጅ የለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አቅጣጫዎች ከጅቡቲ ወደ አፋር ክልል የገቡ 336 ዜጎች በአስገዳጅ የለይቶ ማቆያ እንዲገቡ መደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ያሲን ሀቢብ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ከጅቡቲ ወደ ክልሉ…

የንግድ ተግባሩን ባስተጓጎሉ 25 ሺህ 68 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የንግድ ተግባሩን ባስተጓጎሉ 25 ሺህ 68 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በሰጡት መግለጫ በንግድ ተቋማቱ ላይ ከማስጠንቀቂያ…

ባለፉት 24 ሰአታት ለ1 ሺህ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰአታት ለ1 ሺህ 73 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሁለት ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገልጸዋል። ከእነዚህ ውስጥ…

በቋራ ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የቋራ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ተወካይ ኃላፊ ዋና ሳጅን ዳምጠው ሞላ ለኢዜአ እንደተናገሩት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ህብረተሰቡ ደም በመለገስ ሕይወት እንዲታደግ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህብረተሰቡ ደም በመለገስ ሕይወት እንዲታደግ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን ደም ለግሰዋል። በዚህ ወቅትም አንድ ላይ ሆነን ሁሉንም መሰናክሎች ማሸነፍ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ኢትዮጵያን በእስያ እና ፓሲፊክ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች እና ቆንስላ ጄኔራሎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የቪዲዮ ኮንፈረንስ አካሂደዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ…

በመቅደላ ወረዳ በግለሰቦች መካከል በተነሳ ግጭት የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ተፈራ ሞላ ለኢዜአ እንደገለፁት ችግሩ የተከሰተው ትናንት ከ8 ሰዓት ጀምሮ በወረዳው…

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ135 – 250 ሚሊየን ሰዎች የረሃብ ስጋት ተደቅኖባቸዋል- ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የረሃብ ስጋት ተደቅኖባታል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ሃላፊ ዴቪድ ቤስሌይ በረሃብ ምክንያት የሚከሰተውን ከፍተኛ ቀውስ ለማስወገድ ፈጣን እርምጃ…

ከጂቡቲ በድንበር አካባቢዎች መደበኛ ባልሆነ መንገድ የሚገቡ ዜጎችን ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጂቡቲ በድንበር አካባቢዎች መደበኛ ባልሆነ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገቡ ዜጎች ቁጥር ጨምሯል። እነዚህ ዜጎች ተገቢው ቅድመ ምርመራ ሳይደረግላቸው እና በለይቶ ማቆያዎች ሳይሰነብቱ ወደ ህዝብ መቀላቀላቸው ደግሞ የከፋ ችግር እንዳያስከትል ስጋት…

ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገርቱ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላ ጣቢያዎች ላይ ግምታዊ ዋጋቸው ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ከተያዙባቸው ቦታዎች መካካል…