የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከፊንላንድ አቻቸው ፔካ ሃቪስቶ ጋር በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሃቪስቶ ጋር በሁለትዮሽ፣ ክልለዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ የስልክ ውይይት አድርገዋል።
አቶ ገዱ በነበራቸው የስልክ ውይይት ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ…