Fana: At a Speed of Life!

የቡድን 20 አባል ሀገራት የደሃ ሀገራትን የብድር መክፈያ ጊዜ አራዘሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት የደሃ ሀገራትን የብድር መክፈያ ጊዜ ማራዘማቸውን አስታውቀዋል። የአባል ሀገራቱ የገንዘብ ሚኒስትሮች በዛሬው ዕለት ውይይት አድርገዋል። በዚህም ሀገራቱ የደሃ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመቆጣጠር እያደረጉት…

በመዲናዋ ከ5 ሺህ በላይ ታክሲዎች ለኩላሊት ህመምተኞች ነጻ የትራስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኩላሊት ህመምተኞችን ከኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ከ5 ሺህ በላይ ታክሲዎች ለህመምተኞቹ ነጻ የትራስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለፀ። የነጻ የትራስፖርት አገልግሎቱን መስጠት የጀመሩትም ዘሉሲ ሜትር…

አየር መንገዱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የተከሰተውን የኢኮኖሚ ጫና ለመቋቋም የካርጎ አገልግሎት እያሰፋ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየደረሰበት ያለውን የኢኮኖሚ ጫና ለመቋቋም ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ እንዳይሆኑ የሚደረጉ ጥንቃቄዎችን በማስመልከት መግለጫ ሰጥቷል።…