የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሊያ ታደሰ ለቻይና የህክምና ባሉሙያዎች ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Apr 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የተላኩ የቻይና የህክምና ባለሙያዎችን ቡድን አመሰገኑ። ዶክተር ሊያ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የህክምና ባሉሙያዎቹ በወረርሽኙ ቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ Tibebu Kebede Apr 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ዋለ። በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፥ በስግደት፣ በጾም፣ በጸሎት እና በዝማሬ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የ3 ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ሰጠ Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት በማድረግ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የሶሰት ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ጊዜ መስጠቱን አስታወቀ። በዚህም ባንኩ ከደንበኞቹ መሰብሰብ የሚችለውን ከግማሽ ቢሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የህክምና ባሉሙያዎች ኢትዮጵያ ገቡ Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የተላኩ የቻይና የህክምና ባለሙያዎችን አዲስ አበባ ገብተዋል። በውስጡ 12 ልኡካንን የያዘው የቻይና የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በዛሬው እለት ነው አዲስ አበባ የገቡት።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሉት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ401 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሰባት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎችን ቦታው ድረስ በመገኘት አበረታተዋል Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውና ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር በመሆን የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎችን ቦታው ድረስ በመገኘት አበረታተዋል። በኤካ ኮተቤ ሆስፒተሰል የተገኙት መሪዎቹ በተቋሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቋርጦ የነበረው የሀገር አቋራጭ፤ አነስተኛ እና መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሲባል የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ያስታወሰው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ ኮሪያ ምርጫ የፕሬዚዳንት ሙንጄይ ኢን ፓርቲ ማሸነፉ ተነገረ Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የፓርላማ ምርጫ የፕሬዚዳንት ሙንጄይ ኢን ፓርቲ ማሸነፉ ተነገረ። ደቡብ ኮሪያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለማችን ላይ ከተከሰተ በኋላ ምርጫ ያደረገች የመጀመሪያዋ ሀገር መሆና ይታወቃል። በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀሎተ ሀሙስ በተለያዩ ኃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ታስቦ ዋለ Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፀሎተ ሀሙስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው እለት በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ታስቦ ውሏል። የፀሎተ ሀሙስ በዓል በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሰቲያን እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የኢየሱስ ክርስቶስ ትህትና…
ፋና 90 ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Apr 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SqNf5d0t9Sw&feature=youtu.be