Fana: At a Speed of Life!

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በቀን የሚያመርተውን የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን መጠን ወደ 20 ሺህ ከፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢንዲስትሪዎች ወቅታዊውን ሁኔታ ከግሞት አስገብተው የሰራተኞቻቸውን ድህንነት በጠበቀ መልኩ በመስራት ላይ ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ አንዱ የሆነው የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ፍጹም ከተማ እንዳሉት፥ በፓርኩ የኮሮና…

ጅቡቲ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ለሚላኩ ዕቃዎች ለወደብ ከምትከፍለው ላይ 82 ነጥብ 5 በመቶ ቅናሽ ማድረጓን ጠ/ሚ ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጅቡቲ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ለሚላኩ ዕቃዎች ለወደብ ከምትከፍለው ላይ 82 ነጥብ 5 በመቶ ቅናሽ ማድረጓን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ “የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይቱን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ “የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶጋን…

ኮቪድ19ን የመከላከል ሥራው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን ዐውቄያለሁ- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮሮናቫይረስ ኮቪድ19ን ለመከላከል ከተቋቋመው የሚኒስቴሮች ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ “ኮቪድ19ን ለመከላከል ከተቋቋመው የሚኒስቴሮች ኮሚቴ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓታት 447 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው በስምንቱ ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል።…

የጌትስ ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ የኮቪድ – 19 ወረርሽኝ ሥርጭትን ለመከላከልና ለመግታት በማካሄድ ላይ ያለችውን ሀገራዊ ጥረት ለማገዝ የ200 ሚሊየን…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቢል ኤንድ ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ የኮቪድ - 19 ወይም የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ሥርጭት ለመከላከል እና ለመግታት በማካሄድ ላይ ያለችውን ሀገራዊ ጥረት ለማገዝ የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።   ፋውንዴሽኑ…

በአፍሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ15 ሺህ በለጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ15 ሺህ መብለጡ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን 900 ሺህ መብለጡን የሚያሳየው የጆን ሆፕኪንስ…