Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል አራት ከተሞች የተጣለው የእንቅስቃሴ እገዳ ማሻሻያ ተደረገበት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል አራት ከተሞች ተጥሎ የቆየው የእንቅስቃሴ እገዳ ማሻሻያ እንደተደረገበት የክልሉ ኮሮና ቫይረስ ስርጭት መከላከል ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። በባህር ዳር፣ እንጂባራ፣ ቲሊሊና አዲስ ቅዳም ከተሞች ከመጋቢት 23 2012 ዓ.ም ጀምሮ ተጥሎ…

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው በቴሌቪዥን እንዲማሩ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በኮሮና ቫይረሰ የተቋረጠወን ትምህርት በቴሌቪዥን ለማስጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ። የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ የቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አዲሱ ሻንቆ ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩ፥…

ሰሜን ኮሮያ በርካታ የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሮያ በርካታ የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓ ተገልጿል። የኮሮናቫይረስ ዓለማችንን ባስጨነቀበት በዚህ ወቅት ፒዮንግያንግ ግን የጦር መሳሪያዎቿን የየሞከር ስራዋን አጠናክራ ቀጥላለች። ሀገሪቱ በርከት ያሉ የአጭር…

ከበዓል ጋር ተያይዞ የሚከናወኑ የግብይትና የእርድ ስርዓቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትንሳዔ በዓል ጋር ተያይዞ የሚከናወኑ የግብይትና የእርድ ስርዓቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ። የጤና እና የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴሮች የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ የኮሮናቫይረስን መከላከል ላይ መደረግ ባላለበት ጥንቃቄ ዙሪያ…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች  መንግሥት 15 ቶን የሚመዝን የኮቪድ-19 መከላከያ ግብዓት  ድጋፍ ለኢትዮጵያ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች  መንግሥት 15 ቶን የሚመዝን የኮቪድ-19 መከላከያ ግብዓት  ድጋፍ ለኢትዮጵያ አደረገች። የተላኩት ግብአቶች የንክኪ መከላከያ ልብሶችንና የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን ያካተተ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታትና መቆጣጠር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በመገበያያ ስፍራዎች አካላዊ መራራቅን ማክበር እንደሚገባ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመገበያያ ስፍራዎች ኮቪድ19ን ለመከላከል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ደንብ መሠረት አካላዊ መራራቅን ማክበር እንደሚገባ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገበያዎች ለብዙዎች የገቢ ምንጭ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ሥራውን በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ሥራውን በይፋ ጀምሯል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ ቦርዱን በይፋ ሥራ ሲያስጀምሩ እንዳሉት ይህ ቦርድ ከሰው ልጅ ህይወት ጋር በእጅጉ የሚቆራኝ በመሆኑ በማንኛውም ጊዜ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ተመስገን ዘውዴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ተመስገን ዘውዴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አቶ ተመስገን ባደረባቸው ህመም ሳቢያ በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ህይዎታቸው አልፏል። ከ1998 እስከ 2002 ዓ.ም ድረስ…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ የተቋቋሙ የምግብ ባንኮችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ የተቋቋሙትን የምግብ ባንኮች ጎበኙ። ወደ ምግብ ባንኮቹ የተለያዩ የምግብ አይነቶች እየገቡ ሲሆን ማህበረሰቡ ድረስ የሚደርስ መዋቅርም ተዘርግቷል። የምግብ ባንኮቹ…