በሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ የሚገኙ ድርጅቶች በቀን 10 ሺህ የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን እያመረቱ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ የሚገኙ ድርጅቶች በቀን 10 ሺህ የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን እያመረቱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢንዲስትሪዎች…