Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሦስት ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሦስት ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋገጠ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለጹት 14 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል። ባለፉት 24 ሰዓታት ለ247 ግለሰቦች የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን ጠቅሰው፥…

በኦሮሚያ ክልል የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ መጀመሩን አስታወቀ። በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ፥ በክልሉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የቤት ለቤት…

የአዋጁን ድንጋጌዎች ለዜጎች ጥቅምና ለሃገር ደህንነት ሲባል ሁሉም ተግባራዊ ማድረግ ይገባዋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዝርዝር ድንጋጌዎችን ለዜጎች ጥቅምና ለሃገር ደህንነት ሲባል እያንዳንዱ ዜጋ ተግባራዊ ሊያደርግ እንደሚገባው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕክምና ቁሳቁሶችን ለትግራይ ክልል አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ለትግራይ ክልል አበረከተ። ድጋፉ 30 ሺህ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል፣ 85 ሺህ የእጅ ጓንት እና 35 ሺህ ሊትር የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘርን ያካተተ ነው ተብሏል።…

የፌደራል መንግስት ለሶማሌ ክልል የ15 ሚሊየን ብር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት ለሶማሌ ክልል የ15 ሚሊየን ብር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ አበረከተ። ድጋፉን የኢፌዴሪ ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ እንዲሁም የገንዘብ ሚኒስቴር የፌደራል መንግስትን በመወከል…

የአዲስ አበባ መጅሊስ እውቅና የሰጣቸው ወጣቶች ለአቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ መጅሊስ እውቅና የሰጣቸው ወጣቶች 10 ሺህ ለሚደርሱ አቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው። ወጣቶቹ “እኔ እያለሁ ወገኔ አይራብም” በሚል መሪ ሃሳብ ነው ድጋፉን እያሰባሰቡ ያሉት። ድጋፉ ለአንድ አባወራ 10 ኪሎ ዱቄት፣…

የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመረ። ኢንስቲትዩቱ በቀን 96 ሰዎችን እንደሚመረምር የደቡብ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መረጃ ያመላክታል። የላቦራቶሪ አገልግሎቱ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ…