የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዚያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ በሀገራችን ሕዝቦች ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ደኅንነት ላይ ሊያሳርፍ የሚችለውን ተፅዕኖ ለመመከት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሮጌ ጫማ ለማደስ በተከራዩት ቤት ውስጥ 1 መትረየስና 7 ክላሽ ጠመንጃ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አሮጌ ጫማ ለማደስ በተከራዩት ቤት ውስጥ መትረየስና ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ደብቀው የተገኙ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ፖሊስ መምሪያው በአዲስ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ ምላሽ የሚውል የ82 ሚሊየን ዶላር የብድርና እርዳታ ስምምነት ፀደቀ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ ምላሽ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ከ82 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የብድርና እርዳታ ስምምነትን አፀደቀ። በዓለም ጤና ድርጅት ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላትን በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ለኮቪድ -19 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላትን ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምፅ አጸደቀ። ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው የኮሮናቫይረስ…
ኮሮናቫይረስ በኦሮሚያ ክልል ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ተግባር ከ256 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ድጋፍ የማሰባሰብ ግብረ ሀይል ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ተግባር የሚውል ከ256 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ። ግብረ ሃይሉ በዛሬው እለት 3ኛ ዙር የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ አሰባስቧል። ድጋፉን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ28 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ28 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምጽ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባው የ2012 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት የተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 442 ሰዎች መካከል ዘጠኙ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን አስታውቋል። ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከላትን ጎበኙ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋር የኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከላትን ጎበኙ። በጉብኝታቸው ወቅት ከጤና ባለያዎች ጋር ተወያይተዋል። ኢንጂነር ታከለ የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ የድህረ አገልግሎት ክፍያ ስርዓት ሊዘረጋ ነው Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ የድህረ አገልግሎት ክፍያ ስርዓት ሊዘረጋ መሆኑን አስታወቀ። አገልግሎቱ ከደንበኞቹ የሚሰበስበውን ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል። አዲሱ ስርዓት አሰራርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ለህክምና ባለሙያዎች ልብስ መግዣ የሚሆን የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ። የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባዔ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ ለህክምና ባለሙያዎች ልብስ ከባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ለመግዛት…