የሀገር ውስጥ ዜና ዘመን ባስ በአዲስ አበባ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ነው Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘመን ባስ በአዲስ አበባ ከተማ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። የዘመን ባስ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት መጨናነቅን ለመቅረፍ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጸደቀ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጸደቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚያስፈልጋት ከስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን 50 በመቶ የኪራይ ቅናሽ አደረገ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያዚያ ወር ጀምሮ የ50 በመቶ የኪራይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ስራ አስኪያጅ አቶ ረሻድ ከማል ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ኮርፖሬሽኑ ከዚህ ወር ጀምሮ በሚያከራያቸው 18 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን የሉዐላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተና ጀነራል አብደል ፈታህ አብደልራህማን ቡርሃን ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት መሪ ሌተናል ጄነራል አብደል ፈታህ አብደልራህማን ቡርሃን ጋር በስልክ ተወያዩ። በነበራቸው ቆይታም ለኮቪድ19 ቀውስ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው የኮሮናቫይረስ ተገኘበት Tibebu Kebede Apr 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው የኮሮናቫይረስ እንደተገኘበት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 294 ሰዎች መካከል1 ግለሰብ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ነው በፌስቡክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ነው Tibebu Kebede Apr 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን በዛሬው እለት በማካሄድ ላይ ይገኛል። ምክር ቤቱ ስድስተኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ከ8 የቪዲዮ ኮንፈረንስ ማካሔጃ አዳራሾች በቪዲዮ ኮንፍረንስ ነው በማካሄድ ላይ የሚገኘው። በአስቸኳይ ጉባኤ የምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ነገ በሚያደርገው ልዩ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያፀድቃል Tibebu Kebede Apr 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባውን በነገው እለት ያካሂዳል። ምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌደራል ፍርድ ቤቶች ከሚታዩ አስቸኳይ ጉዳዮች ውስጥ የቤት ውስጥ ጥቃት ክስ አንዱ እንዲሆን መመሪያ ተሰጠ Tibebu Kebede Apr 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል ፍርድ ቤቶች ከሚታዩ ጥቂት አስቸኳይ ጉዳዮች ውስጥ የቤት ውስጥ ጥቃት ክስ አንዱ እንዲሆን መመሪያ መሰጠቱን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ገለፁ። ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ለዶ/ር ቴድሮስና ለዓለም ጤና ድርጅት ድጋፋቸውን ገለፁ Tibebu Kebede Apr 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ የዓለም ጤና ድርጅት ተገቢውን ስራ አልሰራም በሚል በአሜሪካ መንግስት እና በሌሎች አካላት በድርጅቱ እና በድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ላይ ጫና ለመፍጠር እየሞከሩ ነው። ይህንን ተከትሎም የአፍሪካ ህብረትና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በህንድ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከ250 ሺህ ብር በላይ ለገሱ Tibebu Kebede Apr 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከ250 ሺህ ብር በላይ ለገሱ። በሀገሪቱ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ከ1 ሺህ የሚበልጡ ተማሪዎች ናቸው በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል የገንዘብ…