Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስ  ክትባት ሙከራ ሊደረግበት ነው

አዲስ አበባ ፣መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት በአሜሪካ ሙከራ ሊደረግበት ነው። በአሜሪካ ብሄራዊ የጤና ኢንስቲትዩት ፈንድ ድጋፍ የሚሰጠው ክትባት በዛሬው እለት ሲያትል በሚገኘው የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ይሰጣል ተብሏል። ክትባቱ ፈቃደኛ በሆኑ 45 ወጣቶች…

የኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ ደርሷል – ዶ/ር ቴድሮስ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ እና ዓለም አቀፍ ስጋት ሊሆን የሚችልበት አቅም ላይ መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለፁ። የዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አስተያየት የተሰማው በተለያዩ የዓለም…

በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች እንዳይካሄዱ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች በመላ ሃገሪቱ ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ባሉበት ሆነው…

የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛ የሞት መጠን አስመዘገቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛውን የሞት መጠን አስመዝግበዋል። በቫይረሱ ሳቢያ በጣሊያን 368፣ በስፔን 97 እንዲሁም በፈረንሣይ 29 ሰዎች በአንድ ቀን ለህልፈት መዳረጋቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ። ከዚህ…

በኢትዮጵያ ከዱባይ የመጣ ተጨማሪ የቫይረሱ ተጠቂ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከዱባይ የመጣ ተጨማሪ የቫይረሱ ተጠቂ ተገኘ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከተቋቋመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅት በሰጡት መግለጫም በኢትዮጵያ አምስተኛው…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም ቫይረሱ ከ156 በላይ በሆኑ የዓለም ሀገራት ውስጥ መስፋፋቱን የዓለም ጤና ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን፥ በአፍሪካም ኢትዮጵያን…

ብሪታሚያ ከ70 ዓመት በላይ ዕድሜ ያላቸው ዜጎችን ወደ ለይቶ ማቆያ ልታስገባ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ከ70 ዓመት በላይ ዕድሜ ያላቸው ሰዎችን ለአራት ወራት  ወደ ለይቶ ማቆያ ልታስገባ መሆኑ ተገልጿል። ከአራት ወር በፊት  በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ህብረተሰቡ የሚሰጡ መመሪያዎችን እንዲተገብር አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ህብረተሰቡ በጤና ሚኒስቴር የሚሰጡ መመሪያዎችን እንዲተገብር አሳስበዋል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፥ በኢትዮጵያ የኮሮና…