Fana: At a Speed of Life!

የመቄዶኒያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በሚሊኒዬም አዳራሽ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ እና የምስጋና መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ተካሄደ።   በመርሃ ግብሩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ፖለቲከኞች…

አየር መንገዱ ዛሬ ወደ መቐለና ላሊበላ የሚያደርገውን በረራ ሰረዘ

አዲስ አበባ ፣መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ወደ መቐለና ላሊበላ የሚያደርገውን በረራ በአስቸጋሪ የአየር ፀባይ ምክንያት መሰረዙን አስታወቀ። አየር መንገዱ ዛሬ ጠዋት ወደ ጎንደር፣ አክሱምና ሽሬ ይደረጉ የነበሩ በረራዎች መስተጓጎላቸውንም ጠቁሟል።…

የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቁጥር 26 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሀገራት ቁጥር 26 መድረሱ ተገልጿል። በቅርቡ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም ቫይረሱ ከ150 በላይ በሆኑ የዓለም…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር ተወያዩ። በአፍሪካ ኖብል ኮሮና (COVID19) ሊያስከትል የሚችለውን የጤና ጉዳት ለመከላከል ቅድመ ዝግጁነት እጅግ አስፈላጊ…

ብልፅግና ፓርቲ ሀገሪቱ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ለምታደርገው ጥረት 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ በመላው ሀገሪቱ ካደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ካገኘው ሀብት ውስጥ 100 ሚሊየን ብር ሀገሪቱ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ለምታደርገው ጥረት አበረከተ። በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው የምስጋና እና የገቢ መሰባሰቢያ መርሃ ግብር…

የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ (face mask) አጠቃቀምና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው ልብ ይበሉ

የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (face mask) አጠቃቀሙና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው በቅጡ ባለመረዳት ሰዎች ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት ሲዳረጉ ይስተዋላል፡፡ ስለሆም ማስክ የሚከተሉት ሰዎች እንዲጠቀሙት ይመከራል፡፡ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ መጠቀም የሚያስፈልገን በበሽታው የተያዘ ወይም…