የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ታዛቢዎችን እንደሚልክ ገለፀ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ሀገራዊ ምርጫ ታዛቢዎችን እንደሚልክ ገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይና የፀጥታ ፖሊሲ ኃላፊ እና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦሬል ፎንተልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የውስጥ ጉዳዮች ኮሚሽነር ይልቫ ጆሐንሰን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ወይዘሮ ሙፈሪሃት ኢትዮጵያ እያደረገች ስላለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ ለኮሚሽነሯ ገለጻ ያደረጉላቸው ሲሆን፥ የአውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና አድዋ የሰውነት ማህተም፣ የአንድነታችን ድር እና ማግ በሚል መሪ ቃል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) “አድዋ የሰውነት ማህተም፣ የአንድነታችን ድር እና ማግ” በሚል መሪ ቃል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩን የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሃፍት ኤጄንሲ ከሰውኛ ፕሮዳክሽን እና ከአርባ ኤጀንሲ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የካቲት 28 ቀን ይጀመራል Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2ኛ ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሚጀመሩበትን ጊዜ አስታውቋል። በዚህ መሰረት የሁለተኛው ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የካቲት 28 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚጀመሩ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አሳውቋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ናይጀሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ የተገኘባት ሶስተኛዋ አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጀሪያ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው የተገኘባት ሶስተኛዋ አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች። የቫይረሱ ተጠቂ የሆነው ግለሰብ ጣሊያናዊ ዜግነት ያለው ሲሆን፥ ናይጄሪያ ውስጥ የሚሰራና ከሶስት ቀን በፊት ከሚላን ወደ ሌጎስ የመጣ ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በሰመራ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 10ኛው የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰውን ጨምሮ የሁሉም ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ30 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አገኘ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ጋር የ30 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ። የድጋፍ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እና በኢትዮጵያ…
ጤና ራስን ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ መደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻው ቻይና የሆነው የኮሮና ቫይረስ በተለያዩ የአለም ሀገራት ተሰራጭቶ 83 ሺህ ሰዎች ማጥቃቱ ተነግሯል። ከዚህ ባለፈ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ 2 ሺህ 788 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት። በመሆኑም…
ቢዝነስ የደብረ ሆላንድ የዶሮ እርባታ ድርጅት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የዶሮ እርባታ እያከናወነ ነው Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን አካባቢ የሚገኘው የደብረ ሆላንድ የዶሮ እርባታ ድርጅት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የዶሮ ማርባት ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል። ከሁለት አመት በፊት በዘርፉ የተሰማራው ድርጅቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ በሮም ከሚገኙ ዓለም ዓቀፍ ድርጅት ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በጣሊያን ጉብኝታቸው ተቀማጭነታቸው ሮም ከሆኑ ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ከዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ኩ ዶንገዩ፣ ከዓለም…