የሀገር ውስጥ ዜና አብራሪዎች እና የበረራ አስተናጋጆች በመዲናዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች እና የበረራ አስተናጋጆች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። አብራሪዎቹ እና የበረራ አስተናጋጆቹ እየተገነቡ ካሉት ፕሮጀክቶች ውስጥ የእንጦጦ እና የሸገር ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።…
ስፓርት የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን እገዳው ተነሳለት Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የፍትህ አካል ያስተላለፈውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የተገነባው የስነ አዕምሮ ህክምና መስጫ ህንፃ ተመረቀ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የስነ አዕምሮ፣ ድንገተኛ ህክምና እና የእናቶችና ህፃናት ጤና አገልግሎት መስጫ ህንፃን አስመረቀ። ህንጻው የተገነባው ሙሉ በሙሉ ሃይኒከን አፍሪካ ፋውንዴሽን…
ስፓርት የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል። በዚህ መሰረት ኢስታንቡል ባሻክሺር ከ ኮፐን ሀገን ኦሎምፒያኮስ ከ ወልቨርሀፕተን ወንደረርስ ሬንጀርስ ከ ባየር ሌቨርኩዘን ዎልፍበርግ ከሻካታር ዶኔስክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሜካናይዜሽን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ እና ኢትዮሊዝ ከተሰኘ ድርጅት ጋር ግብርናን ሜካናይዝድ ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን በግብርና ሚኒስቴር የእርሻ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሳኒ ረዲ፣…
ፋና ስብስብ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ሰላምን የሚሰብከው ወጣት Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ሶሪያውያን ስደተኞችን ከተመለከተ በኋላ በመዲናዋ ጎዳናዎች ስለሰላም የሚሰብከው ወጣት የበርካቶችን ትኩረት ስቧል። ሰይፉ አማኑኤል የተባለው የታክሲ አሽከርካሪ በተጨናነቁ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች መሃል፥ የሰላምን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠፍቶ የነበረው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ ነገ ለጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ይመለሳል Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ በነገው እለት ለትግራይ ክልል ጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ ይደረጋል። በዕለቱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የመገናኛ ብዙሃን በተገኙበት…
ፋና ስብስብ ተመራማሪዎች በህዋ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን ገለጹ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠፈር ተመራማሪወች በህዋ ላይ የከፍተኛ ፍንዳታ ክስተት መመልከታቸውን አስታወቁ። ለይተነዋል ያሉት ፍንዳታ እስካሁን ከታዩት ከፍተኛውና በርካታ የከዋክብት ስብስብን በያዘው ረጨት (ጋላክሲ) ላይ ትልቅ ሽንቁር ፈጥሯልም ነው ያሉት።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚስተዋለውን የሃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ለመቅረፍ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የሃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። ተቋሙ ፓወር ቻይና ከተሰኘ የቻይና ኩባንያ ጋር በመተባበር ችግሩን ለመቅረፍ የኤሌክትሪክ መስመሮች መልሶ ግንባታና አቅም…
ቴክ በአሜሪካ የደንበኞቻቸውን የቦታ መረጃ አሳልፈው የሰጡ የአሜሪካ ሞባይል ስልክ አገልግሎት አቅራቢዎች ይቀጣሉ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፌደራል ኮሙዩኒኬሽን ኮሚሽን የደንበኞቻቸውን የቦታ መረጃ አሳልፈው የሰጡ የሞባይል ስልክ አገልግሎት አቅራቢዎችን 200 ሚሊየን ዶላር ሊያስከፍል እንደሚችል ተጠቆመ። ይህ ቅጣት ይጠብቃቸዋል የተባሉት ኩባንያዎች ቨሪዞን ኮሙዩኒኬሽን ፣…