Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ ለመራጮች ምዝገባ የሚያገለግል ህትመት እና ቁሳቁስ ግዥ መጠናቀቁን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ምዝገባ የሚያገለግሉ የህትመት እና የቁሳቁሶች ግዥ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ቦርዱ ቁሳቁሶቹን ከፍተኛ ጥበቃ ባለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ መጋዘን አስገብቶ ማጠናቀቁን በመግለፅ የቁሳቁስ ድልድል ስራ…

በጀርመን በመስጊዶችና ፖለቲከኞች ላይ ጥቃት ለመፈፀም አሲረዋል የተባሉ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመስጊዶች፣ ፖለቲከኞች እና ጥገኝነት በጠየቁ አካላት ላይ ጥቃት ለመፈፀም አሲረዋል የተባሉ የቀኝ ዘመም ቡድን አባላትን በቁጥጥር ስራ ማዋሏን ጀርመን አስታወቀች። የዴር ሃርቴ ኬርን ቀኝ ዘመም ቡድን አባላት ናቸው የተባሉ 12 ተጠርጣሪዎች አርብ…

በካሜሩን በተፈጸመ ጥቃት 22 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ምዕራብ ካሜሩን በአንድ መንደር ላይ በተፈጸመ ጥቃት 22 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። ከተገደሉት መካከል ግማሸ የሚሆኑት ህጻናት መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል። ለጥቃቱ እስካሁን ሃላፊነቱን የወሰደ አካል አለመኖሩም…

በውይይት ጠቀሜታ እና አስተዋጽኦ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግራችንን በውይይት መፍታት ለምን ተሳነን? በሚል ርዕስ የምክክር መድረክ በሂልተን ሆቴል ተካሄደ። በምክክር መድረኩ ውይይት በሀገር ግንባታ ባለው አስተዋፅኦ፣ እውነተኛ ውይይት ወደ ዴሞክራሲና ስልጡን ፖለቲካ እንዴት እንደሚያሻግር እንዲሁም…

በኮሮኖ ቫይረስ ከተጠቁ ሀገራት የመጡ 465 ሰዎች ክትትል እየተደረገላቸው ነው – የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 125 ሺህ 850 የሚሆኑ መንገደኞች በሙቀት ልየታ ማለፋቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ 3 ሺህ 538 መንገደኞች ቫይረሱን ሪፖርት ካደረጉ ሃገራት…

ጠ/ሚ ዐቢይ በአረብ ኤምሬቶች በከፋ ችግር ውስጥ የነበሩ 135 ኢትዮጵያውያንን በመያዝ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ያደረጉትን ጉብኝት በማጠናቀቅ  የጉዞ ሰነድ በማጣት እና በከፋ ችግር ውስጥ ከነበሩ 135 ኢትዮጵያውያን ጋር አዲስ አበባ ገቡ። ኢትዮጵያውያኑ  የጉዞ ሰነድ በማጣት ከሀገር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አልጋ ወራሽ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አልጋ ወራሽ ሼክ መሀመድ ቢን አል ነኸን ጋር ተወያዩ። በዚህም ወቅት ሁለቱን ሀገራት ተጠቃሚ በሚያደርጉ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። የሀገራቱ ግነኙነት አሁን…