የሀገር ውስጥ ዜና ከለቡ-ጀሞ የብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከለቡ ጀሞ የተሰራውን የሞተር አልባ ትራንፖርት አገልግሎት መስጫ መንገድ ስራ መጀመሩን የከተማዋ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት የጀመረው ነዋሪው ብስክሌትን እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ጉብኝትን በተመለከተ ከጠ/ሚ ፅ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Me4Zh8ox5gQ
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት በክልል ከተማዎች በዛሬው ዕለት 5 ጨዋታዎች ተካሂደዋል። በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። በዚህም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጭ አንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ነዋሪዎች በሀገሪቱ እየተከናወነ ያለውን ለውጥ በመደገፍ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ነዋሪዎች በሀገሪቱ እየተከናወነ ያለውን ለውጥ በመደገፍ ዛሬ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። በዞኑ 15 ወረዳዎችና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች ነዋሪዎቹ ሰልፍ በማካሄድ፣ የፅዳት ዘመቻ እና የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን በማከናወን የኢፌዴሪ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከሀገር እንዳይወጡ ለዓመታት የተከለከሉ ዜጎችን ይዘው ተመልሰዋል Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=aLrF80zwllU
የሀገር ውስጥ ዜና አርሶ አደሩ ዘመናዊ የእርሻ መሳሪያ የመጠቀም ልምዱን ሊያሳድግ እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩ ዘመናዊ የእርሻ መሳሪያ የመጠቀም ልምዱን ሊያሳድግ እንደሚገባ የፌዴራል የህብረት ስራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡስማን ሱሩር ገለፁ። በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በቦቆጂ ከተማ የአርሶ አደሮች ፌስቲቫል ተከፍቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ አንዲት እናት አራት ህፃናትን ተገላገለች Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ አንዲት እናት አራት ህፃናትን በሰላም ተገላገለች። በደንቢያ የመጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል በዛሬው እለት ከጠዋቱ 2 ስዓት እናት አራት ወንድ ጨቅላ ህፃናትን በሰላም መገላገሏ ነው የተነገረው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ለተካታታይ ሶስት ቀናት ቅናሽ አሳየ Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ለተከታታይ ሶስት ቀናት ቅናሽ ማሳየቱን አስታወቀች። የሀገሪቱ ባለስልጣናት በዛሬው ዕለት እንዳስታወቁት በሀገር አቀፍ ደረጃ 2 ሺህ 9 አዲስ የቫይረሱ ተጠቂዎች ሲመዘገቡ 142 ሰዎች ህወይታቸው አልፏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌድሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀን በምእራብ ዕዝ ተከበረ Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው የኢፌድሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀን በምእራብ ዕዝ ተከበረ። ቀኑ የተከበረው የምዕራብ ዕዝ መከላከያ ሰራዊት በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ ያስገነባው የበጌምድር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ጨርሶ በማስመረቅና ለማህበረሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረብ ኤምሬቶች በህገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውንን ህጋዊ ለማድረግ ከስምምነት ተደረሰ Tibebu Kebede Feb 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በህገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውንን ህጋዊ ለማድረግ ስምምነት ላይ ተደረሰ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝታቸውን ዛሬ ያጠናቅቃሉ። ከሀገሪቱ…