Fana: At a Speed of Life!

የሱዳን ገዳሪፍ ክፍለ ግዛት ልዑክ ጎንደር ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገዳሪፍ ዋና አስተዳዳሪ ሜጀር ጀኔራል ነስረዲን አብዲ ለጉብኝት ጎንደር ገብተዋል። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ማስተዋል ስዩም ለአስተዳዳሪው አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሜጀር ጀኔራሉ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ…

ከ8 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ቀናት ውስጥ 8 ሚሊየን 943 ሺህ 420 ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የብር ጌጣጌጥ በጫማና ሻንጣ ውስጥ በመደበቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞባይል፣ የምግብ ዘይት፣ አልባሳት እና ተሽከርካሪዎችን…

ኢትዮጵያ በደቡብ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ለዘላቂ ልማት ኮሚሽን አባል እንድትሆን ጥሪ ቀረበላት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ለዘላቂ ልማት ኮሚሽን አባል እንድትሆን ጥሪ ቀረበላት። በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር አስጋር አሊ ጎሎ ፓኪስታንና ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን፣ በሰው ሀብት ልማት፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እንዲሁም…

የህብረቱ መሪ ሀሳብ የአፍሪካን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ ነው – አቶ ነቢያት ጌታቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ መሪ ሀሳብ የአፍሪካን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ፣ተገቢና በአፍሪካ ሰላም እስከሚሰፍን ድረስ መተግበር ያለበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ…

ከምርጫ ሂደት ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሙ ክርክሮችን የሚዳኙ ችሎቶች ሊደራጁ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጭው ነሐሴ ወር በሃገር አቀፍ ደረጃ በሚካሔደው ምርጫ ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ክርክሮች የሚስተናገዱባቸው የዳኝነት ችሎቶች እንደሚደራጁ የፌደራል ፍርድ ቤት ገለፀ። በቅርቡ የወጣው አዋጅ ቁጥር 1162/2012 ወደ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ የሚችሉ የምርጫ…

የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ሆኗል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ ተከልሶ በቀረበው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሆኗል። የምርጫ ባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በባለ ድርሻ አካላት ኮንፈረንሱ ላይ የምርጫ ሰሌዳ ማሻሻያውን…

መንግስት የዜጎችን መብት እና ጥቅም ለማስከበር የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) የዜጎች መከበር የሃገር መከበር መሆኑን በመገንዘብ መንግስት የዜጎችን መብት እና ጥቅም ለማስከበር የሚችለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተለያዩ የዓረብ ሀገራት ለተውጣጡ ኢትዮጵያውያን…

ውጤት ላስመዘገቡ አትሌት እና አሰልጣኞች ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶች እና ባለሙያዎች የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው። የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማቱ በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ በ12ኛው መላ አፍሪካ ጨዋታዎች፣ በ6ኛው የአፍሪካ…