በተለያዩ የዓረብ ሃገራት የሚኖሩ ሴቶች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት መንግስት መፍትሄ ያፈላልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግስት በተለያዩ የዓረብ ሃገራት የሚኖሩ ሴቶች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ከየሀገራቱ ጋር በመሥራት መፍትሄ እንደሚያፈላልግ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ የዓረብ ሀገራት ከተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ሴቶች…