ስፓርት የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ሞገስ ታደሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጫዋች ሞገስ ታደሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሞገስ ባጋጠመው የጤና እክል ሳቢያ በየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ሞገስ ታደሰ በአዳማ ከተማ፣…
ቴክ በአፍሪካ የመጀመሪያው የድሮን ፎረም በሩዋንዳ መካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው ሰው አልባ አነስተኛ በራሪ አካላት (ድሮን) ፎረም በሩዋንዳ እየተካሄደ ይገኛል። ለሶስት ቀናት በሚቆየው ፎረም ዘርፉን የተመለከተ ሲምፖዚየም፣ አውደ ርዕይ እንዲሁም በኪፉ ሃይቅ ዳርቻ የበረራ ውድድር ይካሄድበታል ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን አፀደቀ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል። ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባውም የገቢ፣ በጀትና…
ቢዝነስ በመዲናዋ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ አንቀሳቃሾች ከ2 ቢሊየን ብር በላይ የገበያ ትስስር ተፈጥሯል Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ አንቀሳቃሾች የ2 ነጥብ 125 ቢሊየን ብር የሀገር ውስጥ የገበያ ትስስር መፍጠሩን ገለጸ። ቢሮው ባለፉት ስድስት ወራት በ10 ሺህ 16…
ቴክ አመታዊው የዘመናዊ ስልኮች ማሳያ ዝግጅት በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት ተሰረዘ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየአመቱ በስፔን ባርሴሎና የሚካሄደውና የዓለማችን ትልቁ የዘመናዊ ስልኮች ማሳያ የሆነው የሞባይል ወርልድ ኮንግረስ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት መሰረዙን አዘጋጆቹ ገለጹ። በዚህ ዓመታዊ ፕሮግራም ላይ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች የሚሳተፉ ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደርን ተቀብለው አነጋገሩ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋችው ዛሬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑትን ማይክል ራይነር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ሁለቱ ወገኖች በነበራቸው ውይይት ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና አደገኛ ዕፆች አጠቃቀም እና መከላከል ፖሊሲ አፈጻጸም ላይ የሚመክር አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በመንግሥታቱ ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የስብሰባ ማዕከል ዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ የአደገኛ ዕፆች አጠቃቀም እና መከላከል ፖሊሲ አፈጻጸም ላይ የሚመክር አውደ ጥናት እየተካሄደ ይገኛል። አውደ ጥናቱ የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በተመለከተ የቀረበ አዋጅን አፀደቀ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ አዋጅን አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሄደ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስብከተ ወንጌል እና ሃዋርያ ተልዕኮ መምሪያ አስተባባሪነት…
ቢዝነስ ምርት ገበያው በጥር ወር 4 ነጥብ 64 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን ምርቶችአገበያየ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በጥር ወር 4 ነጥብ 64 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን 9 ሺህ 239 ቶን ምርቶች አገበያየ። ምርት ገበያው በወሩ 43 ሺህ 927 ቶን ሰሊጥ፣ 24 ሺህ 391 ቶን ቡና፣ 9 ሺህ 643 ቶን ቦሎቄ፣ 9 ሺህ 268 ቶን አረንጓዴ…