የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አቡዳቢ ገብተዋል Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቡዳቢ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቡዳቢ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼህ አብደላ ቢን ዛይድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገሪቱ ደህንነት ሲባል ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት የሚሳተፉ አካላትን እንደማይታገስ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለፀ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ የበላይነትን ማስከበር ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ እንዳይደለ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለፀ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሀገሪቱ የህግ የበላይነትን ለማስከበር የተወሰዱ እና ሊወሰዱ ስላሉ እርምጃዎች መግለጫ አውጥቷል። ለሀገሪቱ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ አቻ ተለያዩ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሃ ግብር ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል። በዚህም ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ ግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በዱባይ ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚያደርጉት ውይይት ሀገሪቱ በቀጠናው የምትከተለውን የስራ ስምሪት አቅጣጫ ለመወሰን ይረዳል- አምባሳደር ሱሌይማን Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዱባይ ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚያደርጉት ውይይት በቀጣይ ኢትዮጵያ በመካከለኛው ምስራቅ የምትከተለውን የስራ ስምሪት አቅጣጫ ለመወሰን እንደሚረዳ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሱሌይማን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ዘርፉን ማስፋፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ዘርፉን በማስፋፋት ዘላቂ የስራ ዕድል መፍጠር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ኮሚሽን ባዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች እና…
ሌሎች በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የመንፈቅ አመት የመማር ማስተማር ሂደት Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=b-di3z_od2g&feature=youtu.be
ሌሎች የአሲምባ ፍቅር መጽሐፍ ደራሲ ካሕሳይ አብርሃ – በፋና ግለሰብ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PanhGNQOzOQ&feature=youtu.be
ዙሪያ መለስ ዙሪያ መለስ – የሲቪል ማህበራትና ምርጫ (ክፍል 2 ) Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Y5Y-QH6mP24&t=1437s
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በሶሪያ ኢድሊብ ግዛት ጥቃት አለመፈጸሟን አስታወቀች Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሶሪያ ኢድሊብ ግዛት በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት ፈጽማለች በሚል የቀረበባትን ውንጀላ አስተባበለች። በቅርቡ ሩሲያ በኢድሊብ ግዛት ፈጽማዋለች በተባለው ጥቃት በጥቂቱ የ14 ንጹሃን ዜጎች ህይወት ማለፉን መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው የሶሪያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በናይጄሪያ በላሳ ትኩሳት የሟቾች ቁጥር ወደ 70 ከፍ ብሏል Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጄሪያ በላሳ ትኩሳት ወረርሽኝ የሟቾች ቁጥር ወደ 70 ከፍ ማለቱ ተነገረ። በወረርሽኙ ተይዘዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሰወች ቁጥር ደግሞ ከ700 ወደ 1 ሺህ 708 ከፍ ማለቱ ተነግሯል። የናይጄሪያ የበሽታ መቆጣጠር ማዕከል ባለፈው ሳምንት…