Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ አፍሪካውያን የህጻናት መብት እንዲከበር ጠንክረው መስራት እንዳለባቸው ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አፍሪካውያን እና መሪዎቻቸው የህጻናት መብት እንዲከበር ጠንክረው መስራት እንዳለባቸው ተናገሩ። በአፍሪካ በሚከሰቱ ግጭቶች እና ጦርነት ምክንያት በሚጎዱ ህጻናት ላይ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ ከህብረቱ…

በቻይና በአንድ ቀን ብቻ 97 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በትናንትናው ዕለት ብቻ 97 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። ይህ ቁጥር እስካሁን በቀን ውስጥ ከተመዘገበው ከፍተኛው ሲሆን፥ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎችን ቁጥር 908 አድርሶታል ተብሏል።…

በኢንጂነር አይሻ የሚመራ ልዑክ በ10ኛው የዓለም የከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የሚመራው የኢትዮጵያ ልዑክ 10ኛው የዓለም የከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው። 10ኛው የዓለም የከተሞች ፎረም በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አቡዳቢ ከተማ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ…

ቻይና የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመቆጣጠር 10 ነጥብ 26 ቢሊየን ዶላር መደበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስን ስርጭት መቆጣጠር የሚያስችል 10 ነጥብ 26 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መመደቧን ገለጸች። በቅርቡ በቻይና ሁቤ ግዛት ውሃን ከተማ  የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ አድማሱን በማስፋት በተለያዩ የዓለም  ሀገራት ውስጥ…

33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። የዘንድሮው የጉባኤው መሪ ቃል “ግጭትና ጦርነትን በማስቆም ለአፍሪካ ልማት ምቹ ሁኔታን ማመቻቸት” የሚል ነው። በአጠቃላይ በጉባዔው ላይ ከ30 የሚበልጡ የአፍሪካ ሀገራት…

ኢትዮጵያ ሰፊ የሰው ኃይልና የገበያ ዕድል የያዘች ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ናት – ጠ/ሚ ጀስቲን ትሩዶ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ .ሲ) ኢትዮጵያ ሰፊ የሰው ኃይልና የገበያ ዕድል የያዘች ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ሃገር መሆኗን የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የ3 ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት አጠናቀው ወደ…

የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንትና የንግድ ፎረም በሲሪላንካ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ፎረም በሲሪላንካ ኮሎምቦ ከተማ ተካሄደ። ህንድ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲና በኮሎምቦ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ የክብር ቆንስላ ፅህፈት ቤት በጋራ ትብብር ነው ፎረሙ ባለፈው ሳምንት በፈረንጆቹ የካቲት 6…

ለአፍሪካ አህጉር አቀፍ መረጃና ደህንነት ውጤታማ አገልግሎት ኢትዮጵያ ድጋፍ ታደርጋለች- ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአፍሪካ አህጉር አቀፍ መረጃ እና ደህንነት ውጤታማ አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። የአፍሪካ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ኮሚቴ ዋና ፅህፈት ቤት ህንፃው…