ኢትዮጵያ በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረትን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረትን ተቀላቅላለች።
ጥምረቱ የሚከሰቱ ወረርሽኞችን ለመከላከል አዳዲስ የምርምር ውጤቶችን በመጠቀም፥ ክትባት የመፍጠር፣ የማምረትና ለዜጎች ጥቅም ላይ እንዲውሉ…