ፋና ስብስብ በጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን ተገላገለች Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን በሰላም መገላገሏ ተገለፀ። እናት ገነት ፍሰሀ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን ቤተሰብዎቿ ጋር ለመውለድ ነበር ወደ ጅማ ዞን ሸቤ ወረዳ የሄደችው። ሀሙስ ጥር 21…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ እንደነበር ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል። በምላሻቸውም ከለውጥ በፊት ኢትዮጵያ…
ስፓርት ጃፓን የኮሮና ቫይረስ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ላይ ተፅዕኖ እንዳይፈጥር ጥረት እንደምታደርግ ገለጸች Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን የኮሮና ቫይረስ በቶኪዮ 2020 የኦሊምፒክ ውድድር ላይ ተፅዕኖ እንዳይፈጥር የተቻላትን ጥረት እንደምታደርግ ገለጸች። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሺንዞ አቤ ለዚህም ከዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት…
ጤና በቻይና በኮሮና ቫይረስ የተጠቃች እናት ከቫይረሱ ነፃ የሆነች ልጅ ተገላገለች Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተጠቃች እናት ከቫይረሱ ነፃ የሆነች ልጅን በቻይና ሃርቢን ሆስፒታል መገላገሏን የከተማዋ ጤና ኮሚሽን አስታወቀ። በቫይረሱ ከተጠቃችው እናት የተወለደችው ህጻን 3 ነጥብ 05 ኪሎ ግራም የምትመዝን ሲሆን፥ ከእናቷ ማህጸን ከወጣች…
ፋና ስብስብ የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ታዳጊ … Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ልጃገረድ ወጣት ለመምሰል ቀዶ ጥገና (ፕላስቲክ ሴሪጀሪ) ማድረጓ ተነግሯል። ሺዮፌንግ የተባለቸው የ15 ዓመት ቻይናዊት ቀዶ ጥገና ህክምና ያደረገችውም ጓደኞቿ እና የአካባቢው ማህበረሰቡ በሚያደርስባት…
ፋና ስብስብ ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል። በሃንጋሪ ገጠራማ አካባቢ የተዘጋጀው መጽሃፍ ባህላዊ መንገዶችን ብቻ በመጠቀም የተሰራ ነው ተብሏል። መጽሃፉ 4 ነጥብ 18 በ3 ነጥብ 77 ሜትር ሲለካ፥ 1 ሺህ 420 ኪሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ በ173 ሚሊየን ብር ያስገነባውን ኔትወርክ ማስፋፊያ አስመረቀ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከተማ በ173 ሚሊየን ብር ያስገነባውን የአራተኛ ትውልድ (4 ጂ) ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ ኔትወርክ ማስፋፊያን አስመረቀ። ማስፋፈፊያው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዲጂታል ኢኮኖሚን ለማጠናከር እየተደረገ ላለው እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 47 ሺህ 162 ተጓዦች የሙቀት መለያ ምርመራ ተደረገ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወነ በሚገኘው ስራ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና 27 የተለያዩ የድንበር መግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። በዚህም እስካሁን ለ47 ሺህ 162 ተጓዦች የሙቀት መለያ ምርመራ…
ቴክ ዋትስ አፕ በሚሊየን በሚቆጠሩ ዘመናዊ ስልኮች ላይ አገልግሎት መስጠት ሊያቆም ነው Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዋትስ አፕ የተሰኘው የፅሁፍ እና የምስል መልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያ በሚሊየን በሚቆጠሩ ዘመናዊ ስልኮች ላይ ሲሰጥ የነበረውን አገልግሎት ሊያቋርጥ መሆኑን አስታወቀ። ዕቅዱ በተለይም ኦፕሬቲንግ ሲስተማቸውን ማዘመን ባልቻሉ የአንድሮይድ እና አይፎን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቡርኪና ፋሶ በታጣቂ በተፈጸመ ጥቃት የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቡርኪና ፋሶ ትናንት ምሽት በአንድ ታጣቂ በተፈፀመ ጥቃት የ20 ንጹሃን ዜጎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። ጥቃቱ ከመዲናዋ ኡጋድጉ በስተሰሜን በምትገኘው ባኒ ከተማ ውስጥ ማንነቱ ባልታወቀ ሰው የተፈጸመ ነው ተብሏል። የአሁኑ ጥቃት…